LibreOffice 25.2 እርዳታ
መጠቆሚያውን ቀደም ወዳለው ምልክት ማንቀሳቀሻ (ወደ ግራ).
"ምልክት ማድረጊያ" ቦታ ያዢዎች ናቸው: ይህን አይነት ቅርጽ ይይዛሉ <?> በትእዛዝ መስኮት ውስጥ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ማረሚያ - ቀደም ያለው ምልክት
Shift+F4
Please support us!