LibreOffice 25.2 እርዳታ
LibreOffice ማስደነቂያ እርስዎን አስደናቂ: ቻርትስ: ጽሁፍ: ስእሎች: እቃዎች: በርካታ መገናኛ: እና የተለያዩ ሌሎች እቃዎችን የያዙ ተንሸራታች መፍጠር ያስችሎታል: እርስዎ ከፈለጉ: ማምጣት እና ማሻሻል ይችላሉ ከ Microsoft PowerPoint ማቅረቢያዎች
በ-መመልከቻው ላይ ተንሸራታች ማሳያ: እንቅቃሴ: የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ: እና በርካታ መገናኛ ጥቂት ቴክኒኮች ናቸው እርስዎ መጠቀም የሚችሉት የ እርስዎን ተንሸራታች አስደናቂ ለማድረግ
በርካታ መሳሪያዎች ለ መፍጠር የ vector ንድፎች በ LibreOffice መሳያ ዝግጁ ናቸው በ LibreOffice ማስደነቂያ
LibreOffice ማስደነቂያ ባለሞያዎች-የሚጠቀሙበት አይነት ቴምፕሌቶች ያቀርባል
እርስዎ መመደብ ይችላሉ ሀይለኛ ውጤቶችን ወደ እርስዎ ተንሸራታቾች: እንቅቃሴ እና የ መሸጋገሪያ ውጤቶችን
በርካታ መመልከቻ ወይንም ገጾች ዝግጁ ናቸው እርስዎ ተንሸራታች ማሳያ ሲፈጥሩ: ለምሳሌ ተንሸራታች መለያ የሚያሳየው ባጠቃላይ የ እርስዎን ተንሸራታቾች በ አውራ ጥፍር ልክ መጠን ነው: በ እጅ የሚሰጥ የያዘው ሁለቱንም ተንሸራታች እና ጽሁፍ ነው እርስዎ ለ ተመልካቾች ማሰራጨት የሚፈልጉትን
LibreOffice ማስደነቂያ እንዲሁም መለማመጃ ጊዜ ይፈቅድሎታል ለ ተንሸራታች ማሳያ
እርስዎ ማተም ይችላሉ ተንሸራታቾችን በ-መመልከቻው ላይ: እንደ በ እጅ የሚሰጥ ወይንም እንደ HTML ሰነዶች
LibreOffice ማስደነቂያ ተንሸራታቹ እንዴት እንደሚሄድ ምርጫ ይሰጥዎታል ራሱ በራሱ ወይንም እርስዎ በ እጅ እንዲሰሩ