የ መሳያ መደርደሪያ
የ መሳያ መደርደሪያ የያዘው አዘውትረው የሚጠቀሙበትን የ ማረሚያ መሳሪያዎች ነው: ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት ተጨማሪ የ እቃ መደርደሪያ ትእዛዞች ያላቸውን
እርስዎ የ መሳያ መደርደሪያ በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ወይንም በ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ ማየት ይችላሉ: የሚታዩት ምልክቶች የተሰናዱት ትንሽ ለየት ይላል እንደ ሰነዱ አይነት
ይምረጡ
ከ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ እቃ ለመምረጥ ይጫኑ የ ይምረጡ እቃ (ነጭ ቀስት) በ መሳያ መደርደሪያ ላይ እና ከዛ ይጫኑ የሚፈልጉትን እቃ
ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍን ከ አንድ እቃ በላይ ለመምረጥ በሚጫኑ ጊዜ
ከ ሌላ እቃ ጀርባ ያለ እቃ ለመምረጥ ተጭነው ይያዙ ምርጫAlt, እና ከዛ ይጫኑ እቃውን፡ የሚቀጥለውን ተደራርቦ ከ ስር ያለ እቃ ለመምረጥ ተጭነው ይያዙ ምርጫAlt, እና ከዛ እንደገና ይጫኑ፡ ለመመለስ ወደ ምርጫው ቀደም ብለው ወደ መረጡት እቃ፡ ተጭነው ይያዙ Shift + ምርጫAlt, እና ከዛ ይጫኑ
ጽሁፍ ወደ ተመረጠው እቃ ለመጨመር ሁለት-ጊዜ ይጫኑ እቃውን እና ጽሁፉን ይጻፉ ወይንም ያስገቡ
የ ተመረጠውን ለማስወገድ ይጭኑ ከ ተመረጠው እቃ ውጪ ወይንም መዝለያን ይጫኑ
ሁለት ጊዜ-በ መጫን በ መሳሪያ ላይ: እርስዎ ለ በርካታ ስራዎች ሊጠቀሙበት ይችላሉ: እርስዎ መሳሪያውን በ ነጠላ-መጫን ከጠሩ: ወደ ነበረበት ይመላሳል ወደ መጨረሻው ምርጫ: ስራውን ከፈጸመ በኋላ
በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ እቃ መምረጥ ያስችሎታል
Line Color
Sets the line color of the selected object.
Fill Color
Sets the area color of the selected object.
በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
በመጎተት አራት ማእዘን ሳጥን መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: አራት ማእዘኑ እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ስኴር ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
በመጎተት oval መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: oval እንዲጀምር የሚፈልጉበት ቦታ ይጫኑ እና ይጎትቱ የሚፈልጉት መጠን ላይ እስኪደርስ ድረስ: ክብ ለ መሳል በ ሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
መክፈቻ የ ቀስቶች እቃ መደርደሪያ ቀጥተኛ መስመሮች የሚጨምሩበት፡ የ ቀስት መስመሮች እና የ አቅጣጫ መስመሮች ወደ አሁኑ ተንሸራታች ወይንም ገጽ
የ ክብ ምልክት በ መሳያ ላይ እቃ መደርደሪያ ነው: ለ መክፈቻ የ መስመሮች እቃ መደርደሪያ ነው: እርስዎ መስመሮች እና ቅርጾች ወደ አሁኑ ተንሸራታች የሚጨምሩበት
መክፈቻ የ አገናኞች እቃ መደርደሪያ: እርስዎ ለ እቃዎች አገናኞች መጨመር የሚችሉበት በ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ: አገናኝ እቃዎችን የሚያገናኝ መስመር ነው: እና የ ተያያዙት እቃዎች ሲወገዱ እንደ ነበር ይቆያሉ: እርስዎ እቃ ኮፒ ካደረጉ ከ አገናኝ ጋር: አገናኝ አብሮ ኮፒ ይደረጋል
የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ
የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
የ ሂደት መቆጣጠሪያ እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
የ ኮከቦች እና መፈክሮች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ
Opens the 3D Objects toolbar. The objects are three dimensional, with depth, illumination, and reflection. Each inserted object initially forms a 3D scene. You can press F3 to enter the scene. For these 3D objects, you can open the 3D Effects dialog to edit the properties.
እቃዎችን ለማዞር ይህን እቃ ይጠቀሙ
ማሰለፊያ
የ ተመረጠውን እቃ ማሰለፊያ ማሻሻያ
የ ተመረጠውን እቃ ክምር ደንብ መቀየሪያ
Distributes three or more selected objects evenly along the horizontal axis or the vertical axis. You can also evenly distribute the spacing between objects.
ጥላ
ለ ተመረጠው እቃ ጥላ መጨመሪያ: እቃው ቀደም ብሎ ጥላ ከ ነበረው: ጥላው ይወገዳል: እርስዎ ይህን ምልክት ከ ተጫኑ ምንም እቃ ሳይመረጥ: ጥላው የሚጨመረው እርስዎ ለሚስሉት ለሚቀጥለው እቃ ይሆናል:
የ ተመረጠውን ንድፍ መከርከሚያ: እርስዎ ንድፉን ወደ ዋናው መጠን መመለስ ይችላሉ
ይህ ምልክት የ ምስል መደርደሪያ ይከፍታል በ ምስል ማጣሪያ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ በ ተመረጠው ስእል ላይ በርካታ ማጣሪያዎች የሚፈጽሙበት
የ ተመረጠውን የ መሳያ እቃ ቅርጽ እርስዎን መቀየር ያስችሎታል
Enables you to edit gluepoints on your drawing.
Switches the 3D effects on and off for the selected objects.