ማስመሪያዎች

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ቁመት እና የ አግድም ማስመሪያዎችን በ ግራ እና ከ ላይ ጠርዝ በኩል ያሉትን የ LibreOffice ማስደነቂያ ስራ ቦታ እርስዎን እንዲረዳዎት ተንሸራታች ለ መፍጠር: የ ማስመሪያው ክፍል ተንሸራታቹን የሚሽፍነው ነጭ ቀለም ነው

የ ምክር ምልክት

እርስዎ እቃ ሲመርጡ: የ እቃው አቅጣጫ በ ማስመሪያው ላይ በ ድርብ መስመር ይታያል: በትክክል እቃውን ለ መመጠን: ድርብ መስመሩን ይዘው ይጎትቱ ወደ አዲስ አካባቢ በ ማስመሪያው ላይ


እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ የ ጽሁፍ እቃ በ ተንሸራታች ውስጥ: ማስረጊያ እና ማስቆሚያ ይታያሉ በ አግድም ማሰመሪያ ላይ: ማስረጊያውን ለ መቀየር ወይንም ማስረጊያ ማሰናጃዎች ለ ጽሁፍ እቃ: ይጎቱ ማስረጊያውን ወይንም ማስቆሚያ መስሪያውን እርስዎ ወደሚፈልጉት አዲስ ቦታ በ ማስመሪያው ላይ

እርስዎ መጎተት ይችላሉ በ መስመር መቁረጫ በ ማስመሪያው ላይ እቃዎችን ለማሰለፍ በ እርስዎ ተንሸራታች ላይ: የ መስመር መቁረጫ ለማስገባት ማስመሪያ በ መጠቀም: ይጎትቱ የ ማስመሪያውን ጠርዝ ወደ ተንሸራታቹ

ይምረጡ ማስመሪያውን ለማሳያ ወይንም ለመደበቂያ መመልከቻ - ማስመሪያዎች

ለ ማስመሪያው የ መለኪያ ክፍሎችን ለመወሰን: በ ቀኝ-ይጫኑ ማስመሪያው ላይ እና ከዛ ይምረጡ አዲስ የሚፈልጉትን መለኪያ ከ ዝርዝር ውስጥ

መሰረቱን ለ መቀየር (0 ነጥብ) ማስመሪያውን: ይጎትቱ የ ማስመሪያውን መጋጠሚያዎች በ ግራ ጠርዝ በኩል ያለውን ወደ ስራው ቦታ: የ ቁመት እና የ አግድም መምሪያ ይታያል: መጎተቱን ይቀጥሉ የ ቁመት እና የ አግድም መምሪያ እርስዎ የሚፈጉበት ቦታ ጋር እስኪደርስ: እና ከዛ ይልቀቁት: እንደ ነበረ ወደ መሰረቱ ለ መመለስ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ መጋጠሚያው ላይ

የ ተንሻራታች መስመር ለመቀየር ይጎትቱ የ ማስመሪያውን ጠርዝ አካባቢ

Please support us!