ማሻሻያ
በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ እቃዎችን ለማሻሻል ትእዛዞችን ይዟል
ማዞሪያ የተመረጠውን እቃ(ዎች)
የ ተመረጠውን እቃ በ እግድም ወይንም በ ቁመት መገልበጫ
የ ተመረጠውን እቃ ክምር ደንብ መቀየሪያ
የ ተመረጡትን እቃዎች ከ እያንዳንዳቸው አንፃር ማሰለፊያ
Distributes three or more selected objects evenly along the horizontal axis or the vertical axis. You can also evenly distribute the spacing between objects.
ለ ተመረጠው እቃ ስም ይመድቡ: በሚፈልጉት ጊዜ በ ፍጥነት በ መቃኛ ውስጥ እንዲያገኙት
የ ተመረጡትን እቃዎች በ ቡድን ማድረጊያ: እንደ ነጠላ እቃ ማንቀሳቀስ እንዲቻል
የ ተመረጡትን ቡድኖች ወደ እያንዳንዱ እቃ መከፋፈያ
የ ተመረጠውን ቡድን መክፈቻ: ስለዚህ እርስዎ እያንዳንዱን እቃዎች ማረም ይችላሉ: የ ተመረጠውን ቡድን እቅፍ ቡድን ከያዘ: እርስዎ ይህን ትእዛዝ መድገም ይችላሉ በ ንዑስ ቡድኖች ላይ
ከ ቡድን መውጫ: ስለዚ እርስዎ ማረም አይችሉም እያንዳንዱ እቃ በ ቡድን ውስጥ
የ ተመረጡትን እቃዎች መቀላቀያ ወደ አንድ ቅርጽ ተመሳሳይ አይደለም ቡድን የ ተቀላቀለ እቃ በ መከመሪያ ደንብ ውስጥ በጣም ዝቅተኛውን የ እቃ ባህሪ ይወስዳል: እርስዎ ከ ፈለጉ መክፈል ይችላሉ የ ተቀላቀሉ እቃዎችን: ነገር ግን የ እቃው የ መጀመሪያ ባህሪዎች ይጠፋሉ
መክፈያ የ ተቀላቀሉ እቃዎች ወደ እያንዳንዱ እቃ የ እቃው ውጤት ተመሳሳይ መስመር እና መሙያ ባህሪዎች እንደ ተቀላቀለው እቃ ይኖረዋል
ከ ተመረጡት ሁለት ወይንም ተጨማሪ እቃዎች ቅርጽ መፍጠሪያ
መስመር መፍጠሪያ ወይንም የ ቤዤ ክብ በማገናኘት ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ መስመሮች: ቤዤ ክብ: ወይንም ሌሎች እቃዎች በ መስመር የ ተዘጉ እቃዎች የ ተሞላ የያዙ ይቀየራሉ ወደ መስመሮች እና መሙያ ያጣሉ
ተጋጥመው የነበሩ መስመሮችን መለያያ በ አገናኝ ትእዛዝ.