መመልከቻ

ይህ ዝርዝር የያዘው ትእዛዞች በ-መመልከቻው ላይ የሚታየውን ሰነድ መቆጣጠሪያ ነው

መደበኛ

ወደ መደበኛ መመልከቻ መቀየሪያ ተንሸራታች መፍጠር እና ማረም ያስችሎታል

ረቂቅ

ወደ ረቂቅ መመልከቻ መቀየሪያ እርስዎ መጨመር: ማረም: እና የ ተንሸራታች አርእስት እና ራስጌ ማስታወስ ያስችሎታል

ማስታወሻዎች

ወደ ማስታወሻዎች ገጽ መመልከቻ መቀየሪያ: ወደ እርስዎ ተንሸራታች ማስታወሻዎች የሚጨምሩበት ማቅረቢያውን በሚያሳዩ ጊዜ ማስታወሻዎች ለ ተመልካቹ አይታይም

በ እጅ የሚሰጥ

ወደ በ እጅ የሚሰጥ ገጽ መመልከቻ ይቀየራል: እርስዎ በርካታ ተንሸራታች በማተሚያው አንድ ወረቀት ላይ እንዲሆን የሚመጥኑበት

ተንሸራታች መለያ

በ አነስተኛ መጠን ተንሸራታች ማስያ እርስዎ በ ቀላሉ ቦታቸውን እንደገና እንዲያዘጋጁ

ዋናው ተንሸራታች

ከ በርካታ የ ዋናው ተንሸራታች መመልከቻ ወደ አንዱ መቀየሪያ: እርስዎ አካላቶች የሚጨምሩበት እንዲታዩ በ ሁሉም የ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ

ዋናው ማስታወሻ

ዋናውን ማስታወሻ ማሳያ: እርስዎ ነባር የ ማስታወሻውን አቀራረብ የሚያሰናዱበት

እቃ መደርደሪያ

መክፈቻ ንዑስ ዝርዝር የተደበቁ የ እቃ መደርደሪያዎች ለማሳየት እና ለመደበቅ የ እቃ መደርደሪያ የያዛቸው ምልክቶች እና ምርጫዎች እርስዎን የሚያስችለው መድረስ ነው ወደ LibreOffice ትእዛዞች

ሁኔታዎች መደርደሪያ

Shows or hides the Status bar at the bottom edge of the window.

ማስመሪያዎች

ማስመሪያ ከ ላይ እና በ ግራ ጠርዝ መስሪያ በኩል ማሳያ ወይንም መደበቂያ

ክፍል

መቀየሪያ የ ክፍል ማብሪያ እና ማጥፊያ

መጋጠሚያ

የ መጋጠሚያ ባህሪዎች ማሳያ ማሰናጃ

Snap Guides

Specifies the display options for snap guides.

የ እርዳታ መስመሮች እቃ በ ማንቀሳቀስ ላይ

እቃዎች በሚንቀሳቀሱ ጊዜ መምሪያ ይታይ እንደሆን መወሰኛ

ቀለም/ጥቁር እና ነጭ

ተንሸራታቾች በ ቀለም: በ ግራጫማ ወይንም በ ጥቁር እና ነጭ ማሳያ

አስተያየቶች

የ ማቅረቢያ ማብራሪያ ማሳያ ወይንም መደበቂያ

የ ዋናው መደብ

የ ዋናውን ተንሸራታች መደብ መመልከቻ መቀያየሪያ ለ አሁኑ ተንሸራትች እንደ መደብ ሊጠቀሙበት እንዲችሉ

የ ዋናው እቃዎች

የ ዋናውን ተንሸራታች እቃ መመልከቻ መቀያየሪያ ለ አሁኑ ተንሸራትች ሊጠቀሙበት እንዲችሉ

ዋናው አካላቶች

ወደ ዋናው ተንሸራታች ራስጌ: ግርጌ: ቀን እና የ ተንሸራታች ቁጥር ቦታ ያዢዎች መጨመሪያ

የ ጎን መደርደሪያ

የ ጎን መደርደሪያ የ ቁመት ንድፍ የ ተጠቃሚ ገጽታ ነው: የሚያቀርበውም ይዞታዎችን: ባህሪዎችን: የ ዘዴ አስተዳዳሪ: ሰነድ መቃኛ: እና የ መገናኛ አዳራሽ ገጽታዎች ናቸው

ዘዴዎች

መክፈቻ የ ዘዴዎች ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: ዝግጁ የሆኑ የ ንድፍ እና ማቅረቢያ ዘዴዎች ማረም እና መፈጸም የሚችሉበት

የ ቁራጭ ስእል አዳራሽ

መክፈቻ የ አዳራሽ ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት ምስሎች እና ድምፆች ናሙና ለማስገባት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ

መቃኛ

መቃኛውን መክፈቻ: እርስዎ በፍጥነት ወደ ሌሎች ተንሸራታቾች ውስጥ የሚዘሉበት: ወይንም በ ተከፈቱ ፋይሎች ውስጥ የሚንቀሳቀሱበት

ማሳያ

መቀነሻ ወይንም መጨመሪያ የ መመልከቻውን ማሳያ LibreOffice.

Please support us!