LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ አቅጣጫ ንድፍ እንደገና መመጠን ይቻላል ምንም የ ንድፉ ጥራት ሳይቀንስ: በ LibreOffice መሳያ እና ማስደነቂያ ውስጥ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ቢትማፕስ ምስል ወደ አቅጣጫ ንድፍ
መቀየር የሚፈልጉትን የ ቢትማፕስ ምስል ይምረጡ
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
In LibreOffice Draw, choose Shape - Convert - To Polygon.
ከ LibreOffice ማስደነቂያ በ ቀኝ-ይጫኑ እቃውን እና ከዛ ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ ፖሊጎን.
ለ ምስሉ የ መቀየሪያውን ምርጫ ያሰናዱ እና ይጫኑ እሺ ይመልከቱ ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ ለ መቀየሪያ መግለጫ ምርጫዎች