LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ የ ጽሁፍ ባህሪዎችን መቀየር ይችላሉ ወደ ክቦች እርስዎ ማረም እና እንደገና መመጠን የሚችሉት እንደ ማንኛውም የ መሳያ እቃ: እርስዎ አንዴ ከ ቀየሩ ጽሁፍ ወደ መሳያ እቃ: እርስዎ ማረም አይችሉም የ ጽሁፉን ይዞታ
መቀየር የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ እና ከሚቀጥሉት አንዱን ይፈጽሙ:
In LibreOffice Draw, choose Shape - Convert - To Curve.
በ LibreOffice ማስደነቂያ ውስጥ በ ቀኝ-ይጫኑ እድንበሩ ላይ የ ጽሁፍ እቃ: እና ከዛ ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ ክብ.
የ እርስዎ ጽሁፍ ከ አንድ በላይ ተጨማሪ ባህሪ ከያዘ: የ ተቀየረው ጽሁፍ የ ቡድኑ እቃ ይሆናል: ሁለት ጊዜ=ይጫኑ በ ቡድኑ ላይ ለማረም እያንዳንዱን እቃ: ይጫኑ Esc መዝለያ ሲጨርሱ
አሁን: ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ: እቃ ይጫኑ: ለ እርስዎ ይታያል ሁሉም የ ቤዤ ነጥቦች ለ እቃው: በ ነጥቦች ማረሚያ እቃ መደርደሪያ ላይ: እርስዎ የ ተለያዩ ምልክቶች ያገኛሉ ነጥቦችን ለ ማረም: ለ ማስገባት እና ለ ማጥፋት