LibreOffice 24.2 እርዳታ
እርስዎ መፈጸም ይችላሉ የ ተለያዩ ዘዴዎች የ ሰንጠረዥ ክፍሎች ለማስገባት ወደ እርስዎ ማስደነቂያ ተንሸራታቾች ወይንም ገጾች ውስጥ:
ነባር ሰንጠረዥ ያስገቡ - እርስዎ ዳታ ያስገቡ ወደ ክፍሎች ውስጥ እና አቀራረብ ይፈጽሙ የ ሰንጠረዥ ንድፍ ክፍል ይጠቀሙ በ ስራዎች ክፍል ውስጥ
አዲስ ሰንጠረዥ ያስገቡ እንደ የ OLE እቃ ወይንም የ ነበረ ፋይል ያስገቡ እንደ OLE እቃ - እርስዎ መወሰን ይችላሉ አገናኝ ለ ፋትል በ ቀጥታ አገናኝ እንዲሆን ለ ዘመናዊው ዳታ ማስቀመጫ በ ሰንጠረዥ ፋይል ውስጥ
እርስዎ ሰንጠረዥ ማስገባት ወደሚፈልጉበት ወደ ማስደነቂያ ተንሸራታች ወይንም መሳያ ገጽ መሄጃ
ይምረጡ
ወይንም ይጠቀሙ የ ሰንጠረዥ ምልክት ከ መደበኛ እቃ መደርደሪያ ላይ ሰንጠረዥ ለማስገባትሁለት ጊዜ-ይጫኑ ሰንጠረዡን እና ያስገቡ ወይንም ይለጥፉ ዳታውን ወደ ክፍሎቹ
ይምረጡ ትንሽ የ ክፍል ይዞታዎች እና በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር: ይምረጡ ትእዛዞች የ ክፍሎቹን ይዞታ ለ መቀየር: እንደ መጠን እና የ መስመር ክፈተት ያሉ
በ ቀኝ-ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ድንበር ላይ የ ሰንጠረዥ ይዞታ ዝርዝር ለ መክፈት: የ ሰንጠረዥ ይዞታ ይጠቀሙ ስም እና መግለጫ ለማስገባት ወደ ሰንጠረዥ: ወይንም ረድፎች ወይንም አምዶች እኩል ለማሰራጨት በ ሌሎች ትእዛዞች ውስጥ
ይምረጡ ትንሽ የ ክፍል ይዞታዎች እና በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት የ አገባብ ዝርዝር: እርስዎ ማስገባት ወይንም ማጥፋት ረድፎች እና አምዶች: ከ ሌሎች ትእዛዞች ጋር
አራት ማእዘን ቦታ በ ክፍሎች ውስጥ ለ መምረጥ: በ ክፍሉ አራት ማእዘን ጠርዝ ላይ ይጠቁሙ: ተጭነው ይያዙ በ አይጥ ቁልፍ: እና ይጎትቱ አይጡን ወደ ተቃራኒ ጠርዝ በ አራት ማእዘን ቦታ: ከዛ የ አይጥ ቁልፍ ይልቀቁ
አንድ ክፍል ለ መምረጥ: ወደ ክፍሉ ይጠቁሙ: የ አይጥ ቁልፍ ተጭነው ይያዙ: እና ይጎትቱ ወደሚቀጥለው ክፍል እና እንደገና ወደ ኋላ: እና ከዛ የ አይጥ ቁልፍ ይልቀቁ
መጨመር ይችላሉ ባዶ ሰንጠረዥ LibreOffice ሰንጠረዥ ወደ ተንሸራታች እንደ OLE እቃ
ሰንጠረዡን ማስገባት ወደሚፈልጉበት ተንሸራታች መሄጃ
Choose
. Click and select the LibreOffice Spreadsheet. Click OK. Click in the spreadsheet to enter your data.ይጫኑ ከ ሰንጠረዡ ውጪ ተንሸራታቹን ለመመልከት
ሰንጠረዥ እንደገና ለ መመጠን ክፍሎችን እንደገና ሳይመጥኑ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ሰንጠረዥ ላይ: እና ከዛ የ ጠርዝ እጄታን ይጎትቱ: እንደገና ለ መመጠን የ ሰንጠረዥ ክፍሎችን: እና ከዛ የ ጠርዝ እጄታን ይጎትቱ
እርስዎ የ ነበረ ሰንጠረዥ በሚያስገቡ ጊዜ ወደ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ: በ ዋናው ሰንጠረዥ ፋይል ውስጥ የ ተፈጸመ ለውጥ አይሻሻልም በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ: ነገር ግን እርስዎ መቀየር ይችላሉ ሰንጠረዥ በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ
ሰንጠረዡን ማስገባት ወደሚፈልጉበት ተንሸራታች መሄጃ
Choose
.ይምረጡ ከ ፋይል መፍጠሪያ እና ይጫኑ መፈለጊያ
ማስገባት የሚፈልጉትን ፋይል ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
ማስቻያ የ ፋይል አገናኝ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ ማስገባት ፋይል እንደ በ ቀጥታ አገናኝ
ጠቅላላ ሰንጠረዥ ወደ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ ይገባል: እርስዎ መቀየር ከ ፈለጉ የሚታየውን ወረቀት: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ሰንጠረዡ ላይ: እና ከዛ ይምረጡ ሌላ ወረቀት