LibreOffice 24.8 እርዳታ
LibreOffice እርስዎን ይረዳዎታል ትክክለኛውን የ መለማመጃ ጊዜ በ ማቅረብ ለ ራሱ በራሱ ተንሸራታች መቀየሪያ
ተንሸራታቾች ማሰናጃ: የ ተለየ ምልክት በ መጠቀም ትእይንቱን ማስጀመሪያ: ለ እርስዎ አድማጮች ማስተላለፍ የሚፈልጉትን መልእክት በ ተንሸራታች ላይ ያሳዩ: እና ከዛ ይቀጥሉ ወደሚቀጥለው ተንሸራታች ከ LibreOffice እያንዳንዱ ተንሸራታች መዝገቦች ማሳያ ጊዜ ውስጥ: እርስዎ በሚቀጥለው ጊዜ ተንሸራታች ሲያጫውቱ ተንሸራታቹ ራሱ በራሱ ይቀየራል: የ ተቀረጸውን ጊዜ ጠብቆ
ማቅረቢያ መክፈቻ እና መቀየሪያ ወደ ተንሸራታች መለያ መመልከቻ
ማሳየት ይጀምሩ በ ልምምድ ጊዜ ምልክት በ ተንሸራታች እቃ መደርደሪያ ላይ: የ መጀመሪያው ተንሸራታች ይታያል እና ሰአት ከ ታች በኩል
ወደሚቀጥለው ተንሸራታች መተላለፊያ ጊዜው ሲደርስ: ይጫኑ የ ጊዜ መጠን: ለዚህ ተንሸራታች ነባር ማሰናጃውን ለማቆየት: ይጫኑ በ ተንሸራታች ላይ: በ ጊዜ መጠን ላይ አይደለም: ይቀጥሉ ለ ሁሉም ተንሸራታቾች በ እርስዎ ማቅረቢያ ውስጥ
LibreOffice ለ እያንዳንዱ ተንሸራታች የ ማሳያ ጊዜ መዝግቧል: የ እርስዎን ተንሸራታች ያስቀምጡ
እርስዎ ከ ፈለጉ ጠቅላላ ተንሸራታች በራሱ-እንዲደግም: ይክፈቱ ዝርዝር ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማሳያ ማሰናጃ ይጫኑ ዙር እና በ ኋላ መድገሚያ እና እሺ