ማቅረቢያዎችን ማተሚያ

ነባር የ ማተሚያ ማሰናጃዎች

  1. To set the default printing options for LibreOffice Impress, choose - LibreOffice Impress - Print.

ለ አሁኑ ማቅረቢያ ማተሚያ ማሰናጃ

  1. ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ

  2. ይጫኑ የ LibreOffice ማስደነቂያ ወይንም የ ምርጫ tab ገጽ እና ከዛ ይምረጡ የ ማተሚያ ምርጫዎች

    These settings override the default printer options in - LibreOffice Impress - Print for the current print job only.

ይምረጡ የ ማተሚያ እቅድ በ እጅ ለሚሰጥ

  1. ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ

  2. ባጠቃላይ tab ገጽ ውስጥ የ ማተሚያ ንግግር ይምረጡ: የ "በ እጅ የሚሰጥ" ማስገቢያ ከ ሰነድ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

  3. የ ተንሸራታቾች ቁጥር ይምረጡ በ አንድ ገጽ ወረቀት ላይ የሚታተመውን

የ ማተሚያ መግለጫ ምርጫዎች ለ በ እጅ የሚሰጥ

  1. ይጫኑ በ እጅ የሚሰጥ tab.

  2. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ገጽ ቁጥር ለ መክፈት የ ራስጌ እና ግርጌ ንግግር ሳጥን

  3. ይጫቡ ማስታወሻዎች እና በ እጅ የሚሰጥ ለ ማስገባት የ ራስጌ እና የ ግርጌ ጽሁፍ ለ በ እጅ የሚሰጥ

    ለ እርስዎ አራት ቦታዎች በዚህ ንግግር ውስጥ ይታያል ከ ምልክት ማድረጊያ ሳጥኖች ጋር ለ ራስጌዎች: ቀን: እና ሰአት: ግርጌ: እና የ ገጽ ቁጥር: እነዚህ አራት ቦታዎች የሚያሳዩት አራቱን ቦታዎች ነው ለ ጠርዝ በ እጅ ለሚሰጥ ዋናው መመልከቻ

  4. ጽሁፍ ያስገቡ ለ ራስጌ: ለ ግርጌ: እና ቀን: ይምረምሩ የ ገጽ ቁጥር ሳጥን: እርስዎ ቁጥር መስጠት ከ ፈለጉ ለ በ እጅ የሚሰጡ ገጾች: እርግጠኛ ይሁኑ የ ራስጌ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን መቻሉን እርስዎ ከ ፈለጉ የ እርስዎ ራስጌ ጽሁፍ እንዲታተም

  5. ይጫኑ ለሁሉም መፈጸሚያ.

    ሜዳዎች በ እጅ የሚሰጥ ውስጥ በ ዋናው መመልከቻ በ መመልከቻው ላይ አይሻሻሉም: ነገር ግን እርስዎ ያስገቡት ጽሁፍ ይታተማል

በ እጅ የሚሰጥ ወይንም ማስታወሻዎች ማተሚያ

  1. ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ

  2. ይጫኑ በ ሰነድ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እና ይምረጡ ማተም የሚፈልጉትን ይዞታዎች አይነት

  3. ይምረጡ በ እጅ የሚሰጥ ወይንም ማስታወሻዎች እና ይምረጡ በ እያንዳንዱ ወረቀት ላይ የሚታተመውን የ ተንሸራታች ቁጥር

tip

እርስዎ ከ ፈለጉ ሌ እቅድ ለ ተንሸራታቾች በሚታተመው ገጾች ወረቀት ላይ: የ አይጥ ቁልፍ ይጠቀሙ ተንሸራታች ለ ማንቀሳቀስ በ እጅ የሚሰጥ ውስጥ ለ መመልከት


ለ ተንሸራታቾች የ ማተሚያ መጠን

  1. ይምረጡ መመልከቻ - ተንሸራታች መለያ

  2. ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ: እና ይጫኑ በ ተንሸራታች መጠኖች ላይ እርስዎ ማተም የሚፈልጉትን

  3. ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ

  4. መጠን እና ኮፒዎች ቦታ ላይ: ይጫኑ ተንሸራታቾች

  5. ማተም የሚፈልጉትን ተንሸራታች ቁጥር ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ

Please support us!