ተንሸራታች በ ወረቀቱ መጠን ልክ ማተሚያ

እርስዎ የ ተንሸራታች መጠን መቀነስ ይችላሉ በሚያትሙ ጊዜ: ስለዚህ ተንሸራታች በሚታተመው ገጽ ልክ ይሆናል

  1. ማተም የሚፈልጉትን ሰነድ መክፈቻ

  2. መደበኛ መመልከቻው ይምረጡ ተንሸራታች - ባህሪዎች እና ከዛ ይጫኑ የ ገጽ tab

  3. እቅድ ማሰናጃዎች ቦታ ይምረጡ የ እቃውን በ ወረቀቱ አቀራረብ ልክ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

  4. ወረቀት አቀራረብ ቦታ ይምረጡ አቀራረብ

  5. ይጫኑ እሺ ተንሸራታቹ እንደገና ይመጠናል በሚታተመው ገጽ ልክ እንዲሆን: እቃውን በ ተንሸራታች ላይ አንፃራዊ ቦታዎች ይጠብቃል

Please support us!