LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ የሚያሳየው የ ተንሸራታች ትርኢት ነው: በ ውጪ መመልከቻ ላይ (ፕሮጄክተር ወይን ትልቅ ቴሌቪዥን ላይ) ነገር ግን የ ተንሸራታች መቆጣጠሪያ የሚታየው በ ኮምፒዩተሩ መመልከቻ ላይ ነው
የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ የሚያቀርበው ተጨማሪ መቆጣጠሪያ ነው: በ ተንሸራታቹ ላይ የ ተለያየ መመልከቻ በ መጠቀም በ እርስዎ ኮምፒዩተር ማሳያ ላይ እና በ ተመልካቾች መመልከቻ ላይ: በ እርስዎ ኮምፒዩተር መመልከቻ ላይ የሚያዩት የ አሁኑን ተንሸራታች: የሚቀጥለውን ተንሸራታች: በ ምርጫ የ ተንሸራታች ማስታወሻ: እና የማቅረቢያ ጊዜ መቁጠሪያ ነው
የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ የሚሰራው በ መስሪያ ስርአቱ ላይ ብቻ ነው: በርካታ መመልከቻዎችን በሚደግፍ እና ሁለት ማሳያዎች በሚገናኙ ጊዜ ነው: (ከ ላፕቶፕ ጋር አብሮ-የተገነባ ማሳያ ጋር ሊሆን ይችላል)
የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ለ ማስቻል:
ይምረጡ
ይምረጡ የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ማስቻያ በ ማቅረቢያ ቦታ ውስጥ
የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ለ ማስቻል:
ከ እርስዎ ኮምፒዩተር ጋር ተጨማሪ ማሳያ ያገናኙ
ተንሸራታች ማስኬድ ይጀምሩ: ይጫኑ F5 ወይንም Shift-F5 ወይንም ይምረጡ
ወይንም
ያለፈው : ወደ ያለፈው ተንሸራታች ይመልሳል
ይቀጥሉ : ወደ የሚቀጥለው ተንሸራታች ይወስዳል
ማስታወሻ : የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ዘዴ ማስታወሻ ያሳያል
ተንሸራታች : የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ተንሸራታች መለያ ዘዴ ያሳያል
እንደገና ማስጀመሪያ : እንደገና ማስጀመሪያ ተንሸራታች ማሳያ ያለፈውን ጊዜ
መቀያየሪያ : መመልከቻውን ከ በ ኮምፒዩተሩ እና በ ማቅረቢያ ማሳያ ላይ ይቀያይራል
መዝጊያ : በ ማስታወሻ እና በ ተንሸራታች መለያ ዘዴ ውስጥ: ወደ መደበኛ ዘዴ ይመልሳል
የ ተለመደው ዘዴ የ አሁኑን ተንሸራታች በ ግራ በኩል ያሳያል እና የሚቀጥለውን ተንሸራታች በ ኮምፒዩተሩ በ ቀኝ በኩል ማሳያ ላይ ያሳያል
የ ማስታወሻ ዘዴ የሚያሳየው የ አሁኑን ተንሸራታች በ ግራ በኩል ነው: የ ተንሸራታች ማስታወሻ በ ቀኝ በኩል እና የሚቀጥለውን ተንሸራታች ከ አሁኑ ተንሸራታች በ ታች በኩል ነው
የ ተንሸራታች መለያ ዘዴ የሚያሳየው ሁሉንም ተንሸራታቾች ነው በ ኮምፒዩተር መመልከቻ ውስጥ: እና ማሳየት ይቻላል የ ተመረጠውን ተንሸራታች ከ ማቅረቢያው ቅደም ተከተል ውስጥ