ማስደነቂያ የ ፎቶ አልበም

የ ፎቶ አልበም ወደ እርስዎ ማቅረቢያ ውስጥ ማስገቢያ

የ ማስደነቂያ ፎቶ አልበም ፈጣኑ መንገድ ነው በርካታ ስእሎች ለ ማስገባት በ ማቅረቢያ ውስጥ: እና ተስማሚ ሰነድ ለ መፍጠር በ ተከታታይ በ ኪዮስክ ውስጥ ወይንም በርካታ መገናኛ ማሳያ ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - መገናኛ - የ ፎቶ አልበም


Impress Photo Album Dialog

የ ፎቶ አልበም ወደ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ ለማስገባት

  1. የ ነበረውን ወይንም ባዶ ማቅረቢያ መክፈቻ

  2. ወደሚቀጥለው ተንሸራታች ይሂዱ የ ፎቶ አልበም ወደያዘው

  3. ይምረጡ ማስገቢያ - መገናኛ - የ ፎቶ አልበም

  4. በ ፎቶ አልበም ንግግር መፍጠሪያ ውስጥ: ይጫኑ መጨመሪያ

  5. እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን ፋይሎች ይፈልጉ እና ያግኙ

    የ ማስታወሻ ምልክት

    If several images are in the same folder, you can select a group of photos using the Shift or keys while clicking on their filenames.


  6. ይጫኑ መክፈቻ ለ መጨመር ፋይሎች ወደ ፎቶ አልበም ውስጥ

    የ ምክር ምልክት

    Click on a file name to display it in the Preview area


  7. በ ተንሸራታች ውስጥ የሚኖረውን የ ምስሎች ቁጥር ይምረጡ የ ተንሸራታች እቅድ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

  8. ምልክት ያድርጉ በ መግለጫ መጨመሪያ ለ እያንዳንዱ ተንሸራታች ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ አስፈላጊ ከሆነ: የ ጽሁፍ ሳጥን ለ መግለጫ ለ ማስገባት

  9. ምልክት ያድርጉ በ ማነፃፀሪያ መጠን መጠበቂያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ምስሎች እንዳይጣመሙ ለ ማስወገድ: ተንሸራታች ውስጥ በሚገቡ ጊዜ: ምስሉ በ ሙሉ እንደ ነበር በ ተንሸራታች ውስጥ ይያዛል

  10. ምልክት ያድርጉ በ መመልከቻ መሙያ ምስሉን ለ መሙላት በ ማቅረቢያ መመልከቻ ውስጥ: የ ምስሉ ውጤት ምናልባት ከ ተንሸራታች በላይ ትልቅ ሊሆን ይችላል

  11. ምልክት ያድርጉ በ ምስሎች አገናኝ ላይ ምስሉ ባለበት አካባቢ አገናኝ ለ መፍጠር በ እርስዎ የ ፋይል ስርአት ወይንም በ ኢንተርኔት ውስጥ: ይህ ምርጫ ምስሎችን በ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ አያጣብቅም

  12. ይጫኑ ተንሸራታች ማስገቢያ

warning

Clicking Undo will not delete a photo album. Right-click the slides on the slide panel and select Delete Slide to delete the slides.


Please support us!