LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ተንሸራታች ከ ሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ ወደ አሁኑ ማቅረቢያ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ኮፒ ማድረግ እና መለጠፍ ይችላሉ ተንሸራታቾች በ ማቅረቢያዎች ውስጥ
ማቅረቢያውን ይክፈቱ እና ይምረጡ መመልከቻ - መደበኛ
Choose .
እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን ተንሸራታች የያዘውን ማቅረቢያ ፈልገው ያግኙ: እና ይጫኑ ማስገቢያ
ይጫኑ የ መደመሪያ ምልክት ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ለ ማቅረቢያ ፋይል: እና ከዛ ይምረጡ ተንሸራታች(ቾች) እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን
ይጫኑ እሺ
ማቅረቢያ መክፈቻ እርስዎ የሚፈልጉትን ኮፒ ማድረጊያ እና መለጠፊያ በ ተንሸራታቾች መካከል
በ ተንሸራታች ውስጥ እርስዎ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ተንሸራታች(ቾች) የያዛውን ይምረጡ መመልከቻ - ተንሸራታች መለያ
ይምረጡ ተንሸራታች(ቾች): እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - ኮፒ
በ ተንሸራታች ውስጥ እርስዎ መለጠፍ የሚፈልጉትን ተንሸራታች(ቾች) የያዛውን ይምረጡ መመልከቻ - መደበኛ
በ ተንሸራታች ውስጥ እርስዎ ኮፒ ያደረጉት እንዲከተል የሚፈልጉትን ተንሸራታች ይምረጡ ማረሚያ - መለጠፊያ