የ ሂደት ቻርትስ መፍጠሪያ

የ ሂደት ቻርትስ ለ መፍጠር:

 1. ይምረጡ መሳሪያ ከ የ ሂደት ቻርትስ እቃ መደርደሪያ ላይ ከ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ

 2. ወደ እርስዎ ተንሸራታች ቅርጽ ይጎትቱ

 3. ተጨማሪ ቅርጾች ለ መጨመር የ መጨረሻውን ደረጃ ይደገሙ

 4. መክፈቻ የ አገናኞችን ከ እቃ መደርደሪያ መሳያ መደርደሪያ ላይ እና ይምረጡ አገናኝ መስመር

 5. መጠቆሚያውን ወደ ቅርጹ ጠርዝ በኩል ያንቀሳቅሱ ግንኙነት እንዲታይ

 6. ይጫኑ የ አገናኝ ገጽ: ይጎትቱ ወደ አገናኝ ገጽ በ ሌላ ቅርጽ ላይ እና ከዛ ይልቀቁ

 7. ተጨማሪ አገናኖችን ለ መጨመር የ መጨረሻውን ደረጃ ይደገሙ

እርስዎ አሁን መሰረታዊ የ እቅድ መስመር አለዎት ለ ሂደት ቻርትስ

ወደ እርስዎ የ ሂደት ቻርትስ ጽሁፍ ለ መጨመር

ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

ወደ ቅርጹ የ ቀለም መሙያ ለ መጨመር:

 1. ይምረጡ ቅርጽ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ

 2. ይምረጡ ቀለም እና ይጫኑ የ ቀለም ዝርዝር ውስጥ

ለ መጨመር አንዳንድ hot spots ሌሎች ተንሸራታቾችን እንዲጠሩ:

መመደቢያ ተፅእኖ ወደ እርስዎ ተንሸራታች እቃዎች

 1. ይምረጡ እቃ እና ከዛ ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - ተፅእኖ

 2. ይምረጡ ንግግር በ ትጽእኖ ውስጥ: ለምሳሌ: ይምረጡ ወደሚቀጥለው ተንሸራታች ለ መሄድ ተጠቃሚው እቃ በሚጫን ጊዜ

Please support us!