LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ማንቀሳቀስ ይችላሉ እቃዎችን በ መጎተት በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ: በ መጠቀም የ ቀስት ቁልፎች: ወይንም እቃዎችን ኮፒ በ ማድረግ እና በ ሌላ አካባቢ በ መለጠፍ
የ ቀስት ቁልፎች እርስዎን እቃዎችን በትክክል ማንቀሳቀስ ያስችሎታል ከ አይጥ መጠቆሚያው ይልቅ
የ ተዛመዱ አርእስቶች
ከ ስራቸው የ ተሰመሩ እቃዎች
Please support us!