ክቦች ማረሚያ

የ ክብ መስመር ክፋይ የያዘው ሁለት የ ዳታ ነጥቦች ነው (መጨረሻ ነጥብ) እና ሁለት መቆጣጠሪያ ነጥቦች (እጄታዎች): የ መቆጣጠሪያ መስመር ያገናኛል የ መቆጣጠሪያ ነጥብ ለ ዳታ ነጥብ: እርስዎ ቅርጹን መቀየር ይችላሉ የ ክብ በ መቀየር የ ዳታ ነጥብ ወደ የተለየ አይነት: ወይንም በ መጎተት የ መቆጣጠሪያ ነጥቦች ወደ የተለየ ቦታ

የ መስመር ባህሪዎችን ማሻሻል ይችላሉ መስመሩን በ መምረጥ እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ - መስመር

ምልክት

የ ዳታ ነጥቦች ለ መመልከት እና መቆጣጠሪያ ነጥቦች ለ ክብ መስመር: መስመር ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ: የ ዳታ ነጥቦች የሚወከሉት በ ስኴሮች እና መቆጣጠሪያ ነጥቦች በ ክቦች ነው: የ መቆጣጠሪያ ነጥቦች የ ዳታ ነጥብ ሊደርቡ ይችላሉ

ለ ማስተካከል የ ክብ መስመር ክፋይ:

 1. ይምረጡ የ ክብ መስመር እና ከዛ ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ

 2. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

የ ክብ መስመር ለመክፈል:

መክፈል የሚችሉት የ ክብ መስመር ሶስት ወይንም ከዚያ በላይ የ ዳታ ነጥብ ያላቸውን ብቻ ነው

 1. የ ክብ መስመር ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ

 2. ይምረጡ የ ዳታ ነጥብ እና ከዛ ይጫኑ የ ክብ መክፈያ ምልክት በ ነጥቦች ማረሚያ እቃ መደርደሪያ ላይ

የ ተዘጋ ቅርጽ ለመፍጠር:

 1. ይምረጡ የ ክብ መስመር እና ከዛ ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት ከ መሳያ መደርደሪያ ላይ

 2. ማረሚያ ነጥቦች መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ቤዤ መዝጊያ ምልክት

የ ዳታ ነጥብ ወደ ክብ መስመር መቀየሪያ:

 1. የ ክብ መስመር ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት በ መሳያ መደርደሪያ ላይ

 2. ይጫኑ መቀየር የሚፈልጉትን የ ዳታ ነጥብ እና ከሚቀጥሉት አንዱን ይፈጽሙ:

የ ዳታ ነጥብ ለመጨመር:

 1. የ ክብ መስመር ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት በ መሳያ መደርደሪያ ላይ

 2. ማረሚያ ነጥቦች መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ማስገቢያ ነጥቦች ምልክት

 3. ይጫኑ መስመሩ ላይ ነጥብ መጨመር የሚፈልጉበትን እና ትንሽ እርቀት ይጎትቱት

የ ምክር ምልክት

የ ዳታ ነጥብ ምንም መቆጣጠሪያ ነጥብ ከሌለው: ይምረጡ የ ዳታ ነጥብ እና ከዛ ይምረጡ የ መቀየሪያ ወደ ክብ ምልክት ከ ነጥብ ማረሚያ መደርደሪያ ላይ


የ ዳታ ነጥብ ላማጥፋት:

 1. የ ክብ መስመር ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት በ መሳያ መደርደሪያ ላይ

 2. ይጫኑ ነጥቡን ማጥፋት የሚፈልጉትን

 3. ነጥቦች ማረሚያ መደርደሪያ ላይ ይጫኑ የ ነጥቦች ማጥፊያ ምልክት

Please support us!