ክብ መሳያ

ክብ ምልክት  ምልክት መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ ይክፍታል የ እቃ መደርደሪያ ለ መሳያ የ ቤዤ ክብ: የ ቤዤ ክብ የሚገለጸው በ መጀመሪያ ነጥብ እና በ መጨረሻ ነጥብ ነው: እነዚህ "ማስቆሚያ" ይባላሉ: የ ቤዤ ክብ የሚገለጸው በ መቆጣጠሪያ ነጥቦች ነው: እነዚህ ("እጄታዎች") ይባላሉ: መቆጣጠሪያ ነጥብ ማንቀሳቀስ የ ቤዤ ክብ ቅርጽ ይቀይራል

የ ማስታወሻ ምልክት

መቆጣጠሪያ ነጥቦች የሚታዩት በ "ነጥቦች ማረሚያ" ዘዴ ውስጥ ነው: መቆጣጠሪያ ነጥቦች የሚወከሉት በ ክቦች ነው: ማስቆሚያ ነጥቦች የሚወከሉት በ ስኴሮች ነው: የ ነጥብ ማስጀመሪያ ትንሽ ትልቅ ነው ከ ሌሎች ማስቆሚያ ነጥቦች


የ ቤዤ ክብ ክፋዮች እና ቀጥተኛ መስመር ክፋዮች ማጋጠም ይቻላል ተጨማሪ ውስብስብ የ ቤዤ ክቦች ለ መፍጠር: ሶስት የ ተለያዩ መሸጋገሪያዎች መፈጸም ይቻላል ለ መቀላቀል አጓዳኝ ክፋዮችን:

የ ክብ መሳሪያዎችን እንዴት እንደሚጠቀሙ

  1. ከ መሳያ እቃ መደርደሪያን ይክፈቱ የ ክቦች እቃ መደርደሪያ  ምልክት እና ይምረጡ ክብ  ምልክት መሳሪያ

  2. ይጫኑ ክቡ እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ ላይ: እና ይጎትቱ ክቡ እንዲሄድ በሚፈልጉበት አቅጣጫ: የ መቆጣጠሪያው መስመር አቅጣጫውን ያሳያል

    ተጭነው ይያዙ Shift በሚጎትቱ ጊዜ አቅጣጫውን ለመከልከል ከ 45 ዲግሪ መጋጠሚያ

  3. የ አይጥ ቁልፍ ይልቀቁ የ መጀመሪያው ነጥብ እንዲሆን በሚፈልጉበት

  4. የ አይጥ ቁልፍ ያንቀሳቅሱ የ ክብ መጨረሻ ነጥብ እንዲሆን በሚፈልጉበት መክበቢያው መጠቆሚያውን ይከተላል

  5. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

በ ነፃ እጅ መስመር መሳሪያ እንዴት እንደሚሰሩ

  1. በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ ይክፈቱ የ ክቦች እቃ መደርደሪያ ላይ  ምልክት እና ይምረጡ ነፃ እጅ መስመር  ምልክት መሳሪያ

  2. ይጫኑ ክቡ እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ ላይ: እና ተጭነው ይያዙ የ አይጥ መጠቆሚያ ቁልፉን

  3. መስመር በ ነፃ እጅ መፍጠሪያ እርስዎ እርሳስ በ መጠቀም እንደሚስሉት አይነት

  4. መስመሩን ለመጨረስ የ አይጡን ቁልፍ ይልቀቁ

Please support us!