LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ዘዴዎች መጠቀም ይችላሉ ለ ማደራጀት ተመሳሳይ መስመር እና የ ቀስት አይነቶች: LibreOffice የ ተሰጠውን ጥቂት መደበኛ ዘዴ ፋይሎች እርስዎ የሚጭኑት እና የሚጠቀሙበት በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ: መጨመር ይችላሉ ወይንም ማጥፋት አካላቶችን ከ ዘዴ ፋይል ውስጥ: ወይንም እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የ ዘዴ ፋይል ማስተካከያ
ይምረጡ አቀራረብ - መስመር እና ከዛ ይጫኑ የ መስመር ዘዴዎች tab.
ይጫኑ የ መስመር ዘዴዎች መጫኛ ቁልፍ
የ መስመር ዘዴዎች ፋይል ፈልገው ያግኙ እርስዎ መጫን የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ እሺ የ ፋይሉ አቀራረብ እንደ እዚህ ነው [filename].sod.
የ መስመር ዘዴዎች ፋይል ለማስቀመጥ ይጫኑ የ መስመር ዘዴዎች ማስቀመጫ ቁልፍ እና የ ፋይል ስም ያስገቡ እና ከዛ ይጫኑ እሺ
ይጫኑ አቀራረብ - መስመር እና ከዛ ይጫኑ የ ቀስት ዘዴዎች tab.
ይጫኑ የ ቀስት ዘዴዎችን መጫኛ ቁልፍ
የ መስመር ዘዴዎች ፋይል ፈልገው ያግኙ እርስዎ መጫን የሚፈልጉትን: እና ከዛ ይጫኑ እሺ የ ፋይሉ አቀራረብ እንደ እዚህ ነው [filename].soe.
የ ቀስት ዘዴዎች ፋይል ለ ማስቀመጥ: ይጫኑ የ ቀስት ዘዴዎች ማስቀመጫ ቁልፍ: የ ፋይል ስም ያስገቡ እናከዛ ይጫኑ እሺ