LibreOffice 25.2 እርዳታ
እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ የ እርስዎን አድማጮች እንደሚያስደስት አድርገው: ተንሸራታቾችን በ መጠቀም በ አሁኑ ማቅረቢያ ውስጥ
ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ
ይጫኑ አዲስ እና ያስገቡ ስም ለ እርስዎ ተንሸራታች በ ስም ሳጥን ውስጥ
Under Existing Slides, select the slides to add to your slide show, and click the button. Hold down Shift to select a range of consecutive slides, or CommandCtrl to select multiple individual slides.
እርስዎ የ ተንሸራታች ቅደም ተከተል መቀየር ይችላሉ በ እርስዎ የ ተንሸራታች ማስተካከያ ማሳያ ውስጥ: በ መጎተት እና በ መጣል ተንሸራታቹን በ ተመረጠው ተንሸራታች ስር
ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ
ከ ዝርዝር ውስጥ በ መጀመሪያ ማሳየት የሚፈልጉትን ይምረጡ
ይጫኑ ማስጀመሪያ
እርስዎ ከ ፈለጉ የተመረጠው ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ እንዲጀምር እርስዎ በ ሚጫኑ ጊዜ የ ተንሸራታች ማሳያ ምልክት በ ማቅረቢያ እቃ መደርደሪያ ላይ: ወይንም እርስዎ ሲጫኑ F5, ይምረጡ ይጠቀሙ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ
ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫዎች - LibreOffice ማስደነቂያ - ባጠቃላይ.
ከ ማቅረቢያ ማስጀመሪያ ቦታ ይምረጡ የ ሁል ጊዜ በ አሁኑ ገጽ ይጀምር ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ
የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ ማስኬድ ከፈለጉ ይህን ምርጫ አይምረጡ
የ አሁኑን ተንሸራታች ለ መደበቅ፡ ይጫኑ የ ተንሸራታች መደበቂያ ቁልፍ ይጫኑ
በርካታ ተንሸራታቾች ለ መደበቅ ይምረጡ መመልከቻ - ተንሸራታች መለያ እና ከዛ ይምረጡ ተንሸራታች(ቾች) መደበቅ የሚፈልጉትን
ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማስያ/መደበቂያ
ተንሸራታቹ ከሰነዱ ውስጥ አልተወገደም
ይምረጡ መመልከቻ - ተንሸራታች መለያ እና ከዛ ይምረጡ ተንሸራታች(ቾች) ማሳየት የሚፈልጉትን
ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማስያ/መደበቂያ