ማቅረቢያን በ HTML አቀራረብ ማስቀመጫ

  1. ማቅረቢያ መክፈቻ ማስቀመጥ የሚፈልጉትን በ HTML አቀራረብ

  2. ይምረጡ ፋይል - መላኪያ

  3. ማሰናጃ የ ፋይል አይነት ወደ HTML Document (LibreOffice ማስደነቂያ) (.html;.htm).

  4. ያስገቡ የ ፋይል ስም, እና ይጫኑ መላኪያ.

  5. መመሪያውን ይከተሉ ከ HTML Export አዋቂ

Please support us!