የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ማንቀሳቀሻ

እርስዎ የ ተለየ ውጤት ማጫወት ይችላሉ ተንሸራታቹ በሚታይ ጊዜ

የ መሸጋገሪያ ውጤት ወደ ተንሸራትች ለመፈጸም

  1. መደበኛ መመልከቻውስጥ ይምረጡ ተንሸራታች የመሸጋገሪያ ውጤት እንዲጨመርበት የሚፈልጉትን

  2. ስራዎች ክፍል ውስጥ ይምረጡ የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ

  3. መሸጋገሪያውን ከዝርዝር ውስጥ ይምረጡ

በ ሰነዱ መስኮት ውስጥ የ መሸጋገሪያ ውጤትን በ ቅድመ እይታ ማየት ይችላሉ

የ ማስታወሻ ምልክት

On Slide Pane an icon appears next to the preview of those slides, which have slide transition. When you present the slide show with the Presenter Console, icon indicates that the next slide has slide transition.


ተመሳሳይ መሸጋገሪያ ውጤት ከ አንድ በላይ ተንሸራታች ላይ እንዲፈጸም ከፈለጉ

  1. ተንሸራታች መለያ መመልከቻ ውስጥ ተንሸራታች ይምረጡ የ መሸጋገሪያ ውጤት ለ መጨመር ለሚፈልጉት ተንሸራታች

    If you want, you can use the Zoom toolbarIcon Zoom to change the view magnification for the slides.

  2. ከ ስራዎች ክፍል ይጫኑ ተንሸራታች መሸጋገሪያ

  3. መሸጋገሪያውን ከዝርዝር ውስጥ ይምረጡ

ለ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ውጤት በ ቅድመ እይታ ለማየት: ይጫኑ ትንሿን ምልክት ከ ተንሸራታቹ ስር ያለውን በ ተንሸራታች ክፍል ውስጥ

የ መሸጋገሪያ ውጤትን ለ ማስወገድ

  1. ተንሸራታች መለያ መመልከቻ ውስጥ መሸጋገሪያውን ማስወገድ የሚፈልጉትን ተንሸራታች ይምረጡ

  2. ይምረጡ መሸጋገሪያ የለም ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከ ስራዎች ክፍል ውስጥ

Please support us!