LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ ተንሸራታቹ ላይ ተንቀሳቃሽ እቃዎችን ይምረጡ
ይምረጡ ፋይል - መላኪያ
ይምረጡ GIF - Graphics Interchange Format (.gif) ከ ፋይል አይነት ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ የ ምርጫ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ለ መላክ የ ተመረጠውን እቃ ነገር ግን ጠቅላላ ተንሸራታቹን አይደለም
ማስቀመጥ የሚፈልጉበትን ቦታ ይምረጡ የሚንቀሳቀሰውን GIF, ስም ያስገቡ እና ከዛ ይጫኑ ማስቀመጫ.
የ ተዛመዱ አርእስቶች
የሚንቀሳቀስ GIF ምስሎች መፍጠሪያ
Please support us!