LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ የ መሳያ እቃዎችን ማንቀሳቀስ ይችላሉ: የ ጽሁፍ እቃዎች እና የ ንድፍ እቃዎች (ምስሎች) በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ የ እርስዎን ማቅረቢያ አስገራሚ ለማድረግ: LibreOffice ማስደነቂያ ለ እርስዎ የሚያቀርበው ቀላል እንቅስቃሴ አራሚ ነው እርስዎ እንቅስቃሴ ምስሎች (ክፈፎች) የሚፈጥሩበት እቃዎችን ከ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ በመጠቀም: የ እንቅስቃሴ ውጤት የሚገኘው እርስዎ የፈጠረቱን ተጣባቂ ክፈፎችን በማዞር ነው
እርስዎ ከ ፈጠሩ የ ቢትማፕስ እንቅስቃሴዎች (የሚንቀሳቀስ GIF), እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ ማዘግያ ጊዜ ለ እያንዳንዱ ክፈፍ: እና ይወስኑ እንቅስቃሴው ምን ያህል ጊዜ እንደሚጫወት
Select an object or group of objects that you want to include in your animation and choose Insert - Media - Animated Image.
ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:
ይጫኑ የ እቃ መፈጸሚያ ቁልፍ አንድ እቃ ለ መጨመር ወይንም በርካታ እቃዎች ወደ አሁኑ እንቅስቃሴ ክፈፍ ውስጥ ለ መጨመር
ይጫኑ የ እያንዳንዱ እቃዎች መፈጸሚያ ቁልፍ የ ተለየ እንቅስቃሴ ክፈፍ ለ መፍጠር ለ እያንዳንዱ ለ ተመረጡት እቃዎች
ከ እንቅስቃሴ ቡድን ቦታ ይምረጡ የ ቢትማፕስ እቃ
የ እንቅስቃሴ ሰአት መስመር ይጠቀሙ ለ መወሰን ክፈፉ የሚታይበትን ጊዜ እና የ እንቅስቃሴ ሂደት የሚቀርብበትን (የሚደጋገምበት)
የ ክፈፍ ቁጥር ያስገቡ በ ምስል ቁጥር ሳጥን ውስጥ (በ ግራ ሳጥን ውስጥ).
እርስዎ የሚፈልጉትን ሰከንዶች ቁጥር ያስገቡ ለ ክፈፉ ማሳያ በ የሚፈጀውን ጊዜ በ ሳጥን ውስጥ (መካከለኛ ሳጥን)
ይድገሙ የ መጨረሻውን ሁለት ደረጃዎች ለ እያንዳንዱ ክፈፍ በ እርስዎ እንቅስቃሴ ውስጥ
እርስዎ እንቅስቃሴውን በ ቅድመ እይታ ማየት ይችላሉ መቆጣጠሪያዎችን በ መጠቀም በ ግራ በኩል ያሉትን የ ምስል ቁጥር ሳጥን
እንቅስቃሴው በ ተከታታይ ምን ያህል ጊዜ እንዲታይ እንደሚፈልጉ ቁጥር ያስገቡ በ ዙር መቁጠሪያ ሳጥን ውስጥ (በ ቀኝ በኩል ባለው ሳጥን ውስጥ)
ይምረጡ የ ማሰለፊያ ምርጫ ለ እቃዎቹ ከ ማሰለፊያ ሳጥን ውስጥ
ይጫኑ መፍጠሪያ.