መቀየሪያ 2ዲ እቃዎችን ወደ ክብ: ፖሊጎኖች: እና 3ዲ እቃዎች

You can convert two-dimensional (2D) objects to create different shapes. LibreOffice can convert 2D objects to the following object types:

ሁለት አይነት የ 3ዲ እቃዎች

እቃ ወደ ክብ ቅርጽ ለመቀየር:

 1. ይምረጡ የ 2ዲ እቃ ከ ተንሸራታች ወይንም ከ ገጽ ላይ

 2. እቃውን በ ቀኝ-ይጫኑ እና ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ ክብ.

የ እቃ ቅርጽ ለማሻሻል ይጫኑ በ ነጥቦች ምልክት ምልክት መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ እና ይጎትቱ የ እቃውን እጄታ: ወይንም እጄታውን ይጎትቱ የ መቆጣጠሪያ ነጥቦች የ ክብ ቅርጾችን ለማሻሻል

ለ መቀየር የ 2ዲ እቃዎችን ወደ ፖሊጎን:

 1. ይምረጡ የ 2ዲ እቃ ከ ተንሸራታች ወይንም ከ ገጽ ላይ

 2. እቃውን በ ቀኝ-ይጫኑ እና ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ ፖሊጎን.

እቃውን ቅርጹን ለመቀየር ይጫኑ የ ነጥቦች ምልክት ምልክት መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ እና የ እቃውን እጄታ ይጎትቱ

ለ መቀየር የ 2ዲ እቃዎች ወደ የ 3ዲ እቃዎች:

 1. ይምረጡ የ 2ዲ እቃ ከ ተንሸራታች ወይንም ከ ገጽ ላይ

 2. ይጫኑ የ ማሾለኪያ ማብሪያ/ማጥፊያ ምልክት ምልክት መሳያ መደርደሪያ ላይ ወይንም በ ቀኝ-ይጫኑ እቃው ላይ እና ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ 3ዲ

የ 3ዲ እቃ ባህሪዎችን ለማረም ይጠቀሙ የ መስመር እና መሙያ እቃ መደርደሪያ እና የ 3ዲ ማሰናጃዎች እቃ መደርደሪያን

የ ምክር ምልክት

የ ጽሁፍ እቃዎችን ወደ 3ዲ ለ መቀየር ይጠቀሙ የ ፊደል ስራ ምልክት ምልክት መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ


ለ መቀየር የ 2ዲ እቃዎች ወደ የ 3ዲ ማዞሪያ እቃዎች:

የ 3ዲ እቃ ማሽከርከሪያ የሚፈጠረው በ ማሽከርከር ነው: የተመረጠውን እቃ በ ቁመት አክሲስ ላይ

 1. ይምረጡ የ 2ዲ እቃ ከ ተንሸራታች ወይንም ከ ገጽ ላይ

 2. እቃውን በ ቀኝ-ይጫኑ እና ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ 3ዲ እቃ ማዞሪያ

የ 3ዲ እቃ ባህሪዎችን ለማረም: የ መስመር እና መሙያ እቃ መደርደሪያ እና የ 3ዲ ማሰናጃዎች እቃ መደርደሪያን ይጠቀሙ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ማዞር ይችላሉ የ 2ዲ እቃዎች ወደ በርካታ ውስብስብ ቅርጽ ከ መቀየሩ በፊት


Please support us!