የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ክፍል የ ፊደል ገበታ አቋራጮች

ተንሸራታች ማሳያ በሚያስኬዱበት ጊዜ የማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ክፍል ሲጠቀሙ እነዚህን ቁልፎች መጠቀም ይችላሉ:

ተግባር

ቁልፍ ወይም ቁልፎች

የሚቀጥለው ተንሸራታች ወይንም የሚቀጥለው ውጤት

በ ግራ ይጫኑ: በ ቀኝ ቀስት: በ ታች ቀስት: በ ክፍተት መደርደሪያ: በ ገጽ ወደ ታች: ማስገቢያ: መመለሻ: 'N'

ቀደም ያለው ተንሸራታች ወይንም ቀደም ያለው ውጤት

በ ቀኝ ይጫኑ: በ ግራ ቀስት: በ ላይ ቀስት: በ ገጽ ወደ ላይ: በ ኋሊት ደምሳሽ: 'P'

የ መጀመሪያው ተንሸራታች

ቤት

የ መጨረሻው ተንሸራታች

መጨረሻ

ቀደም ያለው ተንሸራታች ያለ ውጤቶች

Alt+ገጽ ወደ ላይ

የሚቀጥለው ተንሸራታች ያለ ውጤቶች

Alt+ገጽ ወደ ታች

መመልከቻውን ማጥቆሪያ/አለማጥቆሪያ

'B', '.'

መመልከቻውን ነጭ/ነጭ አለማድረጊያ

'W', ','

ተንሸራታች ማሳያ መጨረሻ

Esc, '-'

መሄጃ ወደ ተንሸራታች ቁጥር

ቁጥርን ተከትሎ ማስገቢያ

የ ማስታወሻዎችን ፊደል መጠን ማሳደጊያ/ማሳነሻ

'G', 'S'

ማስታወሻዎችን ወደ ላይ/ታች መሸብለያ

'A', 'Z'

ማንቀሳቀሻ ካሬት ^ በ ማስታወሻ መመልከቻ መደብ/ፊት ለፊት

'H', 'L'

የ ማቅረቢያ መቆጣጠሪያ ክፍል ማሳያ

Ctrl-'1'

የ ማቅረቢያ ማስታወሻዎችን ማሳያ

Ctrl-'2'

ተንሸራታቾቹን ባጠቃላይ ማሳያ

Ctrl-'3'


Please support us!