3ዲ እቃዎች

መክፈቻ የ 3ዲ እቃዎች በ እቃ መደርደሪያ ላይ: እቃዎቹ ሶስት አቅጣጫ ያላቸው መሆን አለባቸው: ከ ጥልቀት: ብርሃን: እና አንፀባራቂ መሆን አለባቸው: እያንዳንዱ የ ገባው እቃ ይፈጥራል የ 3ዲ እይታ: እርስዎ መጫን ይችላሉ F3 እይታ ውስጥ ለ መግባት: ለ እነዚህ 3ዲ እቃዎች: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ 3ዲ ውጤቶች ባህሪዎች ለማረም

ምልክት

3ዲ እቃዎች

የ ምክር ምልክት

የ 3ዲ እቃዎች ለማዞር በ ሶስት አክሲስ ዙሪያ: ይጫኑ እቃውን ለ መምረጥ: እና ከዛ ይጫኑ እንደገና የ ማዞሪያ እጄታዎችን ለ መመልከት: እጄታውን ይዘው ይጎትቱ እርስዎ በሚፈልጉት አቅጣጫ ያዙሩ:


ኪዩብ

የ ተሞላ ኪዩብ መሳያ እርስዎ የሚጎትቱበት በ ተንሸራታች ውስጥ: ለ መሳል የ 3ዲ አራት ማእዘን: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ

ምልክት

ኪዩብ

ስፌር

የ ተሞላ ስፌር መሳያ እርስዎ የሚጎትቱበት በ ተንሸራታች ውስጥ: ለ መሳል የ ስፌሮይድ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ

ምልክት

ስፌር

ሲሊንደር

ሲሊንደር መሳያ ክብ መሰረት ያደረገ እርስዎ መጎተት የሚችሉት ወደ ተንሸራታች ውስጥ: ሲሊንደር ለ መሳል ኦቫል መሰረት ያደረገ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ እርስዎ በሚጎትቱ ጊዜ

ምልክት

ሲሊንደር

ኮን

ኮን መሳያ ክብ መሰረት ያደረገ እርስዎ መጎተት የሚችሉት ወደ ተንሸራታች ውስጥ: ኮን ለ መሳል ኦቫል: መሰረት ያደረገ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ እርስዎ በሚጎትቱ ጊዜ

ምልክት

ኮን

ፒራሚድ

ፒራሚድ መሳያ ከ ስኴር መሰረት ጋር እርስዎ በሚጎትቱ ጊዜ በ ተንሸራታች ውስጥ: ፒራሚድ ለ መሳል ከ አራት ማእዘን መሰረት ጋር: ተጭነው ይያዙ Shift እርስዎ በሚጎትቱ ጊዜ: የ ተለየ ፖሊጎን ለ ፒራሚድ መሰረት ለ መግለጽ: ይክፈቱ የ 3ዲ ተፅእኖዎች ንግግር እና ይጫኑ የ ጂዮሜትሪ tab. በ ክፍያ ቦታ ውስጥ: የ ፖሊጎኑን ጎኖች ቁጥር ያስገቡ በ ሳጥኑ ውስጥ ምልክት በ ተደረገበት አግድም እና ከዛ ይጫኑ አረንጓዴውን ምልክት ማድረጊያ

ምልክት

ፒራሚድ

ቶሩስ

የ ቀለበት-ቅርጽ እቃ መሳያ ክብ መሰረት ያደረገ በ ተንሸራታች ውስጥ: ቶሩስ ለ መሳል ኦቫል መሰረት ያደረገ: ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ በሚጎትቱ ጊዜ

ምልክት

ቶሩስ

ሼል

ጎድጓዳ-ሳህን እቃ መሳያ ክብ መሰረት ያደረገ እርስዎ መጎተት የሚችሉት ወደ ተንሸራታች ውስጥ: ጎድጓዳ-ሳህን ለ መሳል oval, መሰረት ያደረገ: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ እርስዎ በሚጎትቱ ጊዜ

ምልክት

ሼል

ግማሽ-ክብ

ግማሽ ስፌር መሳያ ክብ መሰረት ያደረገ እርስዎ መጎተት የሚችሉት ወደ ተንሸራታች ውስጥ: ግማሽ ስፌር ለ መሳል: ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ እርስዎ በሚጎትቱ ጊዜ

ምልክት

ግማሽ-ክብ

መገጣጠሚያ 3ዲ እቃዎችን

Please support us!