LibreOffice 24.8 እርዳታ
The Lines toolbar, where you can add lines and shapes to the current slide. icon on the Drawing bar opens the
እርስዎ ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ቀደ ታች: የ አይጥ እንቅስቃሴ ይወሰናል ወደ በርካታ ያለ ቀሪ አካፋይ ለ 45 ዲግሪዎች: እርስዎ ተጭነው ይያዙ የ ምርጫዎችAlt ቁልፍ: አዲሱ ነጥብ አይገናኝም ከ መጨረሻው ነጥብ ጋር: ይህ እርስዎን መፍጠር ያስችሎታል ክብ እቃዎችን በ አንድ ላይ ያልተያያዙ:እርስዎ ትንሽ እቃ ከሳሉ ተጭነው ይዘው የ ምርጫAlt ቁልፍ ወደ ትልቅ እቃ እርስዎ ገና ያልዘጉት: ትንሹ እቃ ይቀነሳል ከ ትልቁ እቃ ላይ: በ ትልቁ እቃ ላይ ቀዳዳ ይፈጥራል
የ ተዘጋ ቅርጽ ራሱ በራሱ መሙያ ያገኛል የሚታየውን በ ቦታ ዘዴ/መሙያ ሳጥን ውስጥ በ መስመር እና መሙያ መደርደሪያ ውስጥ
የ ተዘጋ ቅርጽ ሜዳ መሳያ የ ቤዤ ክብ መሰረት ያደረገ: ይጫኑ ክቡ የሚጀምርበትን ቦታ:ይጎትቱ እና ይልቀቁ: እና ከዛ መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ ክቡ እንዲያልቅ በሚፈልጉበት ቦታ ላይ እና ይጫኑ: መጠቆሚያውን ያንቀሳቅሱ እና ይጫኑ እንደገና ለ መጨመር ቀጥተኛ መስመር ለ ክብ ክፋይ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ቅርጹን ለ መጨረስ:
ክብ: የተሞላ
የተዘጋ ቅርጽ መሳያ ቀጥታ መስመር ክፋያ የካተተ: ይጫኑ እርስዎ ፖሊጎኑ እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ ላይ እና ይጎተቱ ለ መሳል የ መስመር ክፋይ: ይጫኑ እንደገና መጨረሻውን ለ መግለጽ የ መስመር ክፋይ: እና ይቀጥሉ መጫን ለ መግለጽ ቀሪውን የ መስመር ክፋይ ለ ፖሊጎኑ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ለ መጨረስ መሳሉን ፖሊጎን: ለ መከለከል ፖሊጎን ወደ አንግል ለ 45 ዲግሪ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ
ፖሊጎን: የተሞላ
በመጎተት ቀጥተኛ መስመር መሳያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: እርስዎ ይጫኑ ፖሊጎኑን ማስጀመር በሚፈልጉበት ቦታ ላይ: እና ይጎትቱ ክፍያውን ለ መሳል: ይጫኑ እንደገና የ ክፍያውን መስመር መጨረሻ ለ መግለጽ የ ፖሊጎኑን: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ለ መጨረስ ፖሊጎኑን መሳል: ፖሊጎን ለ መሳል መስመሩን ወደ 45 ዲግሪዎች ለማስገደድ: በሚጎትቱ ጊዜ ተጭነው ይያዙ Shift ቁልፍ
ፖሊጎን (45°): የተሞላ
ነፃ መስመር መፍጠሪያ እርስዎ ወደ ተንሸራታች የሚጎትቱበት: በሚለቁ ጊዜ LibreOffice የ ተዘጋ ቅርጽ ይፈጥራል: በ መሳል ቀጥተኛ መስመር ክፋይ ከ መጨረሻ ነጥብ ወደ መጀመሪያ ነጥብ መስመር: ቅርጹ በ መስመሮች ውስጥ ይሞላል በ አሁኑ ቀለም ቦታ
ነፃ መስመር ተሞልቷል
ክብ
ፖሊጎን
Draws a line composed of a series of straight line segments, that are constrained by angles of 45 degree. Drag to draw a line segment, click to define the endpoint of the line segment, and then drag to draw a new line segment. Double-click to finish drawing the line. To create a closed shape, hold down OptionAlt and double-click.
ፖሊጎን (45°)
ነፃ መስመር መፍጠሪያ