ጽሁፍ

ጽሁፍ እቃ መደርደሪያ ጥቂት ምልክቶች ይዟል ለማስገባት የተለያዩ የ ጽሁፍ ሳጥኖች

ጽሁፍ

እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መጫን ወይንም በ መጎተት የ ጽሁፍ ሳጥን መሳያ: ይጫኑ በ ሰነዱ ውስጥ በማንኛውም ቦታ እና ከዛ ይጻፉ ወይንም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይለጥፉ

ምልክት

ጽሁፍ

ጽሁፍ በ ክፈፉ ልክ

እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መጫን ወይንም በ መጎተት የ ጽሁፍ ሳጥን መሳያ: እርስዎ ያስገቡት ጽሁፍ ራሱ በራሱ እንደገና ይመጠናል በ ጽሁፉ ሳጥን ልክ: ይጫኑ በ ማንኛውም ቦታ በ ሰነዱ ውስጥ: እና ከዛ የ እርስዎን ጽሁፍ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ

ምልክት

ጽሁፍ በ ክፈፉ ልክ

መጥሪያዎች

አራት ማእዘን መጥሪያ መስመር መሳያ እርስዎ አሁን በሚጎትቱበት ቦታ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: የ ጽሁፍ መጻፊያ አቅጣጫ በ አግድም ነው: የ መጥሪያውን እጄታ ይዘው ይጎትቱ መጥሪያውን እንደገና ለ መመጠን: የ አራት ማእዘን መጥሪያውን ወደ ክብ መጥሪያ ለ መቀየር: ትልቁን የ ጠርዝ እጄታ ይዘው ይጎትቱ: እጄታው ወደ እጅ በሚቀየር ጊዜ: ጽሁፍ ለ መጨመር: ይጫኑ የ መጥሪያውን ጠርዝ: እና ከዛ ይጻፉ ወይንም የ እርስዎን ጽሁፍ ይለጥፉ

ምልክት

መጥሪያዎች

የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ

ይህ ትእዛዝ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ በሚያስችሉ ጊዜ ነው የ እስያ ቋንቋ ድጋፍ በ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች

በ ቁመት መጥሪያዎች

ምልክት

አራት ማእዘን የ መጥሪያ መስመር መሳያ በ ቁመት የ ጽሁፍ አቅጣጫ እርስዎ የሚጎትቱበት በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: ይጎትቱ የ መጥሪያውን እጄታ ይዘው መጥሪያውን ለ መመጠን: ጽሁፍ ለ መጨመር: ይጫኑ የ መጥሪያውን ጠርዝ: እና ጽሁፍ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ: ለ መቀየር አራት ማእዘን የ መጥሪያ መስመር ወደ የተከበበ መጥሪያ: ይጎትቱ ትልቁን የ ጠርዝ እጄታ መጠቆሚያው ወደ እጅ ሲቀየር: ይህ ዝግጁ የሚሆነው የ እሲያ ቋንቋ ድጋፍ ሲያስችሉ ነው

ጽሁፍ በ ቁመት

ምልክት

እርስዎ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ መጫን ወይንም በ መጎተት የ ጽሁፍ ሳጥን መሳያ: ይጫኑ በ ሰነዱ ውስጥ በማንኛውም ቦታ እና ከዛ ይጻፉ ወይንም የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይለጥፉ: እርስዎ እንዲሁም መጠቆሚያውን ማንቀሳቀስ እና እርስዎ በሚፈልጉበት ቦታ ጽሁፍ ማስገባት ይችላሉ: የ ጽሁፍ ሳጥን ይጎትቱ: እና ከዛ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ የ እርስዎን ጽሁፍ: ይህ ዝግጁ የሚሆነው የ እሲያ ቋንቋ ሲያስችሉ ነው

ጽሁፍ በ ቁመት በ ክፈፉ ልክ

የ ጽሁፍ ክፈፍ መሳያ በ ቁመት የ ጽሁፍ አቅጣጫ: እርስዎ ይጫኑ ወይንም ይጎትቱ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ያስገቡት ጽሁፍ ራሱ በራሱ ይመጠናል በ ክፈፉ ልክ እንዲሆን (የ Asian የ ጽሁፍ ድጋፍ ያስችሉ ይህን ምልክት ለማስቻል). ይጫኑ በ ሰነዱ ውስጥ በ ማንኛውም ቦታ: እና ከዛ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ የ እርስዎን ጽሁፍ: እርስዎ እንዲሁም ማንቀሳቀስ ይችላሉ የ አይጥ መጠቆሚያውን ጽሁፍ ማስገባት በሚፈልጉበት ቦታ: ይጎትቱ የ ጽሁፍ ክፈፍ እና ከዛ ይጻፉ ወይንም ይለጥፉ

ምልክት

ጽሁፍ በ ቁመት በ ክፈፉ ልክ

Please support us!