Transformations

ቅርጽ ማሻሻያ አቅጣጫ ወይንም መሙያ የ ተመረጠውን እቃ(ዎች)

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose View - Toolbars - Transformations.


ማዞሪያ

የተመረጠውን 2ዲ እቃ(ዎች) ማዞሪያ ወይንም ማዘንበያ በ ፒቮት ነጥብ ዙሪያ መከከል: የ እቃውን ጠርዝ ይዘው ይጎትቱ እርስዎ እንዲዞር በሚፈልጉት አቅጣጫ: እቃውን ለማዘንበል: ይጎትቱ እርስዎ እንዲያዘነብል በሚፈልጉት አቅጣጫ

እያንዳንዱ ተንሸራታች አንድ ፒቮት ነጥብ አለው: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ እቃው ላይ ለማንቀሳቀስ የ ፒቮት ነጥብ ወደ እቃው መሀከል: እርስዎ እንዲሁም መጎተት ይችላሉ የ ፒቮት ነጥብ ወደ አዲስ አካባቢ በ መመልከቻው ላይ: እና ከዛ እቃውን ማዞር ይችላሉ

note

እርስዎ ቡድን ከ መረጡ የ 3ዲ እቃ የሚያካትት: የ 3ዲ እቃ ብቻ ይዞራል: እርስዎ የ 3ዲ እቃ ማዘንበል አይችሉም: ነገር ግን እርስዎ ማዞር ይችላሉ በ X እና Y አክሲስ ላይ በ መጎተት የ መሀከል እጄታውን


Icon Rotate

ማዞሪያ

መገልበጫ

መገልበጫ የ ተመረጠውን እቃ(ዎች) በ መገልበጫ መስመር ዙሪያ: እርስዎ መጎተት ይችላሉ ወደ ማንኛውም ቦታ በ ተንሸራታቹ ላይ: ይጎትቱ የ እቃ(ዎች) እጄታ ከ መገልበጫ መስመር ባሻገር እቃ(ዎች) ለ መገልበጥ: የ መገልበጫ መስመር አቅጣጫ ለ መቀየር: ይጎትቱ አንዱን የ መጨረሻ ነጥብ ወደ አዲሱ አካባቢ

Icon Flip

መገልበጫ

እቃ በ 3ዲ ማዞሪያ

መቀየሪያ የ ተመረጠውን 2ዲ እቃ(ዎች) ወደ 3ዲ እቃ በ ማሽከርከር እቃ(ዎች) በ ተመጣጣኝ መስመር ዙሪያ

ይጎትቱ ተመጣጣኝ መስመር ለ አዲሱ አካባቢ የ ተቀየረውን እቃ ቅርጹን ለ መቀየር: አቅጣጫውን ለ መቀየር የ ተመጣጣኝ መስመር: ይጎትቱ አንዱን የ ጠርዝ መጥብ ይዘው: ይጫኑ እቃውን ለ መቀየር ወደ 3ዲ

Icon In 3D rotation object

እቃ በ 3ዲ ማዞሪያ

በከብ ውስጥ ማሰናጃ (መመልከቻ)

የ ተመረጠውን እቃ ማጣመሚያ በ መጠቅለል በ ክብ ዙሪያ: እና ከዛ መጨመሪያ perspective. የ ተመረጠውን እቃ አጄታ ይዘው ይጎትቱ የ ተመረጠውን እቃ ፖሊጎን ወይንም ቤዤ ክብ: እርስዎ እቃ ወደ ክብ ወዲያውኑ መቀየር ይችላሉ ከ መጣመሙ በፊት

Icon Set in circle

በከብ ውስጥ ማሰናጃ (መመልከቻ)

ወደ ክብ ማሰናጃ (ያዘነበለ)

የ ተመረጠውን እቃ መጠቅለያ በ መጠቅለል በ ክብ ዙሪያ: እና ከዛ መጨመሪያ የ ተመረጠውን እቃ አጄታ ይዘው ይጎትቱ የ ተመረጠውን እቃ ፖሊጎን ወይንም የ ቤዤ ክብ እርስዎ እቃ ወደ ክብ ወዲያውኑ መቀየር ይችላሉ ከ መጣመሙ በፊት

Icon Set to circle

ወደ ክብ ማሰናጃ (ያዘነበለ)

ማጣመሚያ

እርስዎ በ መጎተት የ ተመረጠውን እቃ ቅርጽ መቀየር ያስችሎታል የ ተመረጠው እቃ ፖሊጎን ካልሆነ ወይንም የ ቤዤ ክብ እርስዎ ወዲያውኑ ይጠየቃሉ እቃውን እንዲቀይሩ ወደ ክብ እቃውን ከ ማጣመምዎት በፊት

Icon Distort

ማጣመሚያ

ግልጽነት

ለ ተመረጠው እቃ የ ግልጽነት ከፍታ መጨመሪያ የ ግልጽነት መስመር የሚወክለው ጥቁር እና ነጭ ነው: በ ጥቁር እጄታ ተመሳሳይ ነው ለ 0% ግልጽነት እና የ ነጭ እጄታ ለ 100% ግልጽነት

Drag the white handle to change the direction of the transparency gradient. Drag the black handle to change the length of the gradient. You can also drag and drop colors onto the handles from the Color Bar to change their grayscale values.

note

To display the Color Bar, choose View - Color Bar.


Icon Transparency

ግልጽነት

ከፍታ

Modifies the gradient fill of the selected object. This command is only available if you applied a gradient to the selected object in Format - Area. Drag the handles of the gradient line to change the direction of the gradient or the length of the gradient. You can also drag and drop colors onto the handles from the Color Bar to change the color of the gradient endpoints.

note

To display the Color Bar, choose View - Color Bar.


Icon Gradient

ከፍታ

Please support us!