LibreOffice 24.8 እርዳታ
ማሳነሻ ወይንም ማሳደጊያ የ አሁኑን ሰነድ መመልከቻ ማሳያ፡ ይጫኑ ከ ምልክቱ አጠገብ ያለውን ቀስት ለ መክፈት የ ማሳያ እቃ መደርደሪያ
ማሳያ
ማሳያ (LibreOffice የማስደነቂያ እቅድ እና ተንሸራታች መመልከቻ)
ማሳያ ተንሸራታቹን አሁን ካለው መጠን በሁለት ጊዜ እጥፍ
You can also select the Zoom In tool and drag a rectangular frame around the area you want to enlarge.
በቅርብ ማሳያ
ማሳያ ተንሸራታቹን አሁን ካለው መጠን በ ግማሽ ያነሰ
በርቀት ማሳያ
ማሳያ ተንሸራታቹን አሁን ባለው መጠን
ማሳያ 100%
Returns the display of the slide to the previous zoom factor you applied. You can also press CommandCtrl+Comma(,).
ቀደም ያለውማሳያ
Undoes the action of the Previous Zoom command. You can also press CommandCtrl+Period(.).
የሚቀጥለው ማሳያ
ጠቅላላ ተንሸራታቾቹን በመመልከቻው ላይ ማሳያ
በ ጠቅላላ ገጹ ላይ
ተንሸራታች በ ሙሉ ስፋት ማሳያ፡ የ ላይኛው እና የ ታችኛው ጠርዝ ላይታይ ይችላል
የ ገጽ ስፋት
እንደገና መመጠኛ መመልከቻውን ሁሉንም እቃዎች በ ተንሸራታች ውስጥ ያለውን ለማሳያ
አጥጋቢ መመልከቻ
እንደገና መመጠኛ መመልከቻውን እርስዎ በ መረጡት እቃ(ዎች) ልክ መጠን
እቃ ማሳያ
ተንሸራታቹን ያንቀሳቅሰዋል በ LibreOffice መስኮቱ ውስጥ: መጠቆሚያውን በ ተንሸራታቹ ላይ ያድርጉ እና ይጎትቱ ተንሸራታቹን ለማንቀሳቀስ: አይጡን በሚለቁ ጊዜ: መጨረሻ የተጠቀሙት መሳሪያ ይመረጣል
Shift