ተንቀሳቃሽ ጽሁፍ

ለ አሁኑ ውጤት የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ ማሰናጃ መወሰኛ በውጤት ምርጫ ንግግር ውስጥ

Text Animation Dialog

የጽሁፍ ቡድን

በርካታ አንቀጾች እንዴት እንደሚንቀሳቀሱ ይወስኑ :

ራሱ በራሱ በኋላ

የ "ቡድን ጽሁፍ - በ 1ኛ ደረጃ አንቀጾች" ከተመረጡ: አንቀጾች ይንቀሳቀሳሉ አንዱ ሌላውን ተከትሎ

ተጨማሪ ማዘግያ በ ሰከንዶች ይጨምሩ የሚቀጥለውን አንቀጽ ለ ማንቀሳቀስ

የተያያዘውን ቅርጽ ማንቀሳቀሻ

ይህን ሳጥን አይምረጡ ጽሁፍ ብቻ ማንቀሳቀስ ከፈለጉ: ቅርጹን አይደለም

በ ተቃራኒ ተራ

አንቀጹን በ ግልባጭ ደንብ ማንቀሳቀሻ

Please support us!