ውጤት

ለ አሁኑ ውጤት የ ጽሁፍ እንቅስቃሴ ማሰናጃ መወሰኛ በውጤት ምርጫ ንግግር ውስጥ

ማሰናጃዎች

ለ አንሳንድ ውጤቶች: ማሰናጃውን መወሰን ይችላሉ በ ውጤት tab ገጽ ውስጥ

አቅጣጫ

ለ ውጤቱ አቅጣጫ መወሰኛ

በፍጥነት ማስነሻ

ይህን ምርጫ ያስችሉ በ ዝግታ ፍጥነት መጨመሪያ ለ ውጤቱ መጀመሪያ ለ መፈጸም

በዝግታ መጨረሻ

ይህን ምርጫ ያስችሉ በ ዝግታ ፍጥነት ለ መቀነስ ለ ውጤቱ መጨረሻ ለ መፈጸም

መጨመሪያ

ለ አሁኑ ውጤት መጨመሪያ መግለጫ

Enhanced Animation Effects Dialog

ድምፅ

ድምፅ ከ አዳራሽ ውስጥ ይምረጡ ወይንም የ ተለየ ማስገቢያ ይምረጡ

የድምፅ ቁልፍ

የተመረጠውን የድምፅ ፋይል ማጫወቻ

ከ እንቅስቃሴው በኋላ

እንቅስቃሴው ከ ጨረሰ በኋላ የሚታየውን ቀለም ይምረጡ ወይንም ሌላ ከ ውጤት-በኋላ ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ :

ቀለም ማደብዘዣ

የ ቀለም ማፍዘዣ ይምረጡ

የጽሁፍ እንቅስቃሴ

የ እንቅስቃሴ ዘዴ ይምረጡ ለ አሁኑ ጽሁፍ በ አሁኑ ቅርጽ ውስጥ :

በባህሪዎች መካከል ማዘግያ

በሚንቀሳቀሱ ቃሎች ወይንም ፊደሎች መካከል የሚኖረውን መዘግየት በ ፐርሰንት ይወስኑ

Please support us!