መገናኛ

መስመር መፍጠሪያ ወይንም የ ቤዤ ክብ በማገናኘት ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ መስመሮች: ቤዤ ክብ: ወይንም ሌሎች እቃዎች በ መስመር የ ተዘጉ እቃዎች የ ተሞላ የያዙ ይቀየራሉ ወደ መስመሮች እና መሙያ ያጣሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Shape - Connect (LibreOffice Draw only)

ሁለት ወይንም ከዚያ በላይ እቃዎችን ይምረጡ: የ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡአገናኝ.


Please support us!