LibreOffice 24.8 እርዳታ
መክፈያ የ ተቀላቀሉ እቃዎች ወደ እያንዳንዱ እቃ የ እቃው ውጤት ተመሳሳይ መስመር እና መሙያ ባህሪዎች እንደ ተቀላቀለው እቃ ይኖረዋል
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Shape - Split (LibreOffice Draw only)
የ ተቀላቀሉ እቃዎችን ይምረጡ: የ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ መክፈያ
Please support us!