LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ተመረጡትን እቃዎች መቀላቀያ ወደ አንድ ቅርጽ ተመሳሳይ አይደለም ቡድን የ ተቀላቀለ እቃ በ መከመሪያ ደንብ ውስጥ በጣም ዝቅተኛውን የ እቃ ባህሪ ይወስዳል: እርስዎ ከ ፈለጉ መክፈል ይችላሉ የ ተቀላቀሉ እቃዎችን: ነገር ግን የ እቃው የ መጀመሪያ ባህሪዎች ይጠፋሉ
እቃዎችን በሚቀላቅሉ ጊዜ: የ መሳያ አካላቶች ይቀየራሉ በ ቤዤ ክብ እና ቀዳዳ ይፈጠራል እቃዎቹ አንዱ በ አንዱ ላይ በሚያርፍበት ቦታ ላይ