ወደ ቅርጽ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ: ወይንም ወደ ፖሊጎን ቡድኖች መቀየሪያው የ ፖሊጎን ቡድኖች ከ ፈጠረ (ለምሳሌ: እርስዎ የ ጽሁፍ እቃ ሲቀይሩ) ይጫኑ F3 ወደ ቡድን ለ መግባት እያንዳንዱን ፖሊጎን ከ መምረጥዎት በፊት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Shape - Convert - To Contour (LibreOffice Draw only)

የ ተመረጠውን እቃ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ ቅርጽ


እርስዎ አንዴ መስመር ወይንም የ ጽሁፍ እቃ ወደ ቅርጽ ከ ቀየሩ በኋላ: እርስዎ ማረም አይችሉም እንደ መደበኛ ማረሚያ: ነገር ግን እርስዎ ቅርጹን ማረም ይችላሉ እንደ ፖሊጎን እንደፈለጉ: ይህን በ መጠቀም ማረሚያ – ነጥቦች ትእዛዝ ቅርጽ ለማስተካከል

Please support us!