LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ቢትማፕስ መቀየሪያ (የ ፒክስል መጋጠሚያ የሚወክለው ምስል ነው)
በበለጠ ለመረዳት ይህን ይመልከቱ ቃላት መፍቻ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Shape - Convert - To Bitmap (LibreOffice Draw only)
የ ተመረጠውን እቃ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ ቢትማፕስ
እርስዎ የተመረጠውን እቃ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - የተለየ መለጠፊያ እና ከዛ ይምረጡ የ ቢትማፕስ አቀራረብ ከ ዝርዝር ውስጥ
Please support us!