መቀየሪያ ወደ 3ዲ ማዞሪያ እቃ

የ ተመረጠውን እቃ ወደ ሶስት-አቅጣጫ ቅርጽ መቀየሪያ የ ተመረጠውን እቃ በ ቁመት አክሲስ በማዞር

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Shape - Convert - To 3D Rotation Object (LibreOffice Draw only)

የ ተመረጠውን እቃ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ መቀየሪያ - ወደ 3ዲ ማዞሪያ አካል


የ ተመረጠውን እቃ በ መጀመሪያ ወደ ቅርጽ እና ከዛ ወደ 3ዲ አቃ መቀየሪያ

Please support us!