LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ሶስት-አቅጣጫ (3ዲ) አቃ መቀየሪያ
የ ተመረጠውን እቃ በ መጀመሪያ ወደ ቅርጽ እና ከዛ ወደ 3ዲ አቃ መቀየሪያ
If you select two or more objects and convert them to 3D, the result is a 3D group that acts as a single object. You can edit the individual objects in the group by choosing Shape - Group - Enter GroupFormat - Group - Enter Group. Choose Shape - Group - Exit GroupFormat - Group - Exit Group when you are finished.
እቃዎችን በ ቡድን መቀየሪያ ወደ 3ዲ የ መደርደሪያውን ደንብ አይቀይረውም ለ እያንዳንዱ እቃዎች
Press F3 to quickly enter a group and CommandCtrl+F3 to leave the group.
እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ ቢትማፕስ ምስሎች እና የ አቅጣጫ ንድፎች: የ ቁራጭ ኪነ ጥበብ ወደ 3ዲ እቃዎችንም ያካትታል LibreOffice ቢትማፕስ የሚታየው እንደ አራት ማእዘን ነው እና የ አቅጣጫ ንድፎች እንደ የ ቡድን ፖሊጎኖች በሚቀየር ጊዘ ወደ 3ዲ
የ ስእል እቃዎች ጽሁፍን ያካተቱም መቀየር ይቻላል
እርስዎ ከ ፈለጉ መፈጸም ይችላሉ የ 3ዲ ውጤቶች እቃውን ለ መቀየር