LibreOffice 24.8 እርዳታ
የተመረጠውን እቃ መቀየሪያ ምርጫዎች
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose Shape - Convert (LibreOffice Draw only).
የተመረጠውን እቃ አገባብ ዝርዝር ይክፈቱ እና ይምረጡ መቀየሪያ
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ቤዤ ክብ አቃ መቀየሪያ
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ (የ ተዘጋ እቃ ወደ ላይ ይዘላል በ ቀጥታ መስመር) የ እቃው አቀራረብ አይቀየርም: እርስዎ ከ ፈለጉ በ ቀኝ-መጫን ይችላሉ እና ከዛ ይምረጡ ነጥቦች ማረሚያ ለውጦቹን ለ መመልከት
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ፖሊጎን መቀየሪያ: ወይንም ወደ ፖሊጎን ቡድኖች መቀየሪያው የ ፖሊጎን ቡድኖች ከ ፈጠረ (ለምሳሌ: እርስዎ የ ጽሁፍ እቃ ሲቀይሩ) ይጫኑ F3 ወደ ቡድን ለ መግባት እያንዳንዱን ፖሊጎን ከ መምረጥዎት በፊት
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ሶስት-አቅጣጫ (3ዲ) አቃ መቀየሪያ
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ሶስት-አቅጣጫ ቅርጽ መቀየሪያ የ ተመረጠውን እቃ በ ቁመት አክሲስ በማዞር
የ ተመረጠውን እቃ ወደ ቢትማፕስ መቀየሪያ (የ ፒክስል መጋጠሚያ የሚወክለው ምስል ነው)
የ ተመረጠውን እቃ መቀየሪያ ወደ Windows Metafile Format (WMF), ሁለቱንም የ ቢትማፕስ እና የ አቅጣጫ ንድፍ ዳታ የያዘ ነው
Please support us!