የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ መግለጫ

የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ መፍጠሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማስተካከያ ማሳያ እና ከዚያ ይጫኑ አዲስ :


Define Custom Slide Show Dialog

ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ መፍጠሪያ

ተንሸራታች ይምረጡ እና ይጫኑ >> ወይንም << ተንሸራታች ክ ዝርዝር ውስጥ ለመጨመር ወይንም ለማስወገድ

የ ነበረውን ተንሸራታች ከ ታች በኩል መጨመሪያ ከተመረጡት ተንሸራታቾች ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ተንሸራታች መምረጥ አለብዎት ከ ነበረው ተንሸራታቾች ዝርዝር ውስጥ: ይህን ቁልፍ ከ መጠቀምዎ በፊት

ተንሸራታች ማስወገጃ ከ ተመረጠው ተንሸራታቾች ዝርዝር ውስጥ: እርስዎ ተንሸራታች መምረጥ አለብዎት ከ ተመረጠው ተንሸራታቾች ዝርዝር ውስጥ: ይህን ቁልፍ ከ መጠቀምዎ በፊት

ስም

የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ ስም ማሳያ: እርስዎ ከ ፈለጉ: አዲስ ስም ማስገባት ይችላሉ

ከተንሸራታቾች በመውጣት ላይ

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ያሉትን ተንሸራታቾች ዝርዝር በሙሉ እንደ ቅደም ተከተላቸው ማሳያ

የተመረጡት ተንሸራታቾች

በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ያሉትን ተንሸራታቾች ዝርዝር በሙሉ እንደ ቅደም ተከተላቸው ማሳያ: እርስዎ ከ ፈለጉ: የ ተንሸራታች ቅደም ተከተሉን መቀየር ይችላሉ ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች በ መጎተት

Please support us!