Interaction

የ ተመረጠው እቃ እንዴት እንደሚሆን መግለጫ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ ተንሸራታች በሚታይ ጊዜ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Format - Interaction.

On the Standard toolbar, click

Icon Interaction

Interaction


አይጥ በምጫን ጊዜ ተግባሩ

ይወስኑ የሚሄደውን ተግባር እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ የ ተመረጠውን እቃ ተንሸራታች በሚታይ ጊዜ እርስዎ እንዲሁም ለ ቡድን እቃዎች ተግባር መመደብ ይችላሉ

ምንም ተግባር የለም

ምንም ተገባር አልተፈጸመም

ቀደም ወዳለው ተንሸራታች መሄጃ

በተንሸራታች ማሳያ ውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ኋላ ማንቀሳቀሻ

ወደሚቀጥለው ተንሸራታች መሄጃ

በተንሸራታች ማሳያ ውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ፊት ማንቀሳቀሻ

ወደ መጀመሪያው ተንሸራታች መሄጃ

በተንሸራታች ማሳያ ውስጥ ወደ መጀመሪያው ተንሸራታች መዝለያ

ወደ መጨረሻው ተንሸራታች መሄጃ

በተንሸራታች ማሳያ ውስጥ ወደ መጨረሻው ተንሸራታች መዝለያ

ወደ ገጽ ወይም እቃው ጋር መሄጃ

መዝለያ ወደ ተንሸራታች ወይንም በ ተንሸራታች ውስጥ ወደ ተሰየመው እቃ

ኢላማው

እርስዎ የሚያልሙት ዝርዝር ተንሸራታች እና እቃዎች

ተንሸራታች / እቃ

የሚፈልጉትን ተንሸራታች ወይንም እቃ ስም ያስገቡ

መፈለጊያ

የ ተወሰነ ተንሸራታች ወይንም እቃ መፈለጊያ

ወደ ሰነዱ ጋ መሄጃ

ተንሸራታች በሚታይ ጊዜ ፋይል መክፈቻ እና ማሳያ: እርስዎ ከ መረጡ የ LibreOffice ፋይል እንደ ኢላማ ሰነድ: እርስዎ የሚከፈትበትን ገጽ መወሰን ይችላሉ

ሰነድ

የ ኢላማውን ሰነድ አካባቢ መግለጫ

ሰነድ

መክፈት የሚፈልጉትን ፋይል መንገድ ያስገቡ ወይንም ይጫኑ መቃኛ ፋይሉን ፈልጎ ለማግኘት

መቃኛ

መክፈት የሚፈልጉትን ፋይል ፈልገው ያግኙ

ድምፅ ማጫወቻ

የ ድምፅ ፋይል ማጫወቻ

ድምፅ

የ ድምፅ ፋይል አካባቢ ይግለጹ

ድምፅ

መክፈት የሚፈልጉትንየ ድምፅ ፋይል መንገድ ያስገቡ ወይንም ይጫኑ መቃኛ ፋይሉን ፈልጎ ለማግኘት

መቃኛ

ማጫወት የሚፈልጉትን የ ድምፅ ፋይል ፈልገው ይግኙ

note

እርስዎ ካልገጠሙ የ ድምፅ ፋይሎች በ LibreOffice, እርስዎ ማስኬድ ይችላሉ የ LibreOffice ማሰናጃ ፕሮግራም እንደገና እና ይምረጡ ማሻሻያ.


ማጫወቻ

የ ተመረጠውን የ ድምፅ ፋይል ማጫወቻ

ፕሮግራም ማስኬጃ

ተንሸራታች በሚታይበት ጊዜ ፕሮግራም ማስጀመሪያ

ፕሮግራም

ፕሮግራም

መክፈት የሚፈልጉትን ፕሮግራም መንገድ ያስገቡ: ወይንም ይጫኑ መቃኝ ፕሮግራሙን ፈልጎ ለማግኘት

መቃኛ

ማስጀመር የሚፈልጉትን ፕሮግራም ፈልገው ይግኙ

ማክሮስ ማስኬጃ

ማክሮስ ማስኬጃ ተንሸራታች በሚታይበት ጊዜ

ማክሮስ

ማክሮስ

መክፈት የሚፈልጉትን የ ማክሮስ መንገድ ያስገቡ ወይንም ይጫኑ መቃኛ ማክሮስ ፈልጎ ለማግኘት

መቃኛ

ማስኬድ የሚፈልጉትን ማክሮስ ፈልገው ይግኙ

ከማቅረቢያው መውጫ

ማቅረቢያውን መጨረሻ

የ እቃ ተግባር ማስጀመሪያ

እርስዎ መረጥ ይችላሉ "የ እቃዎች ተግባር ማስጀመሪያ" ማስገቢያ ለ ገቡ የ OLE እቃዎች

ማረሚያ

እቃዎችን በማረሚያ ዘዴ መክፈቻ

Please support us!