የ እንቅስቃሴ ክፍል

ለ ተመረጡት እቃዎች ውጤት መመደቢያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

From the keyboard:

+ 7

From the menu bar:

Choose View - Animation.

From the tabbed interface:

Choose Slide Show and click:

Icon Custom Animation

Animation

In the Slide Show menu of the Slide Show tab, choose Animation.

From the sidebar:

Open the Animation deck.


የ እንቅስቃሴ ዝርዝር

የ እንቅስቃሴ ዝርዝር የሚያሳየው ሁሉንም እንቅስቃሴዎች ለ አሁኑ ተንሸራታች ነው

እያንዳንዱ የ ዝርዝር ማስገቢያ የያዘው የሚቀጥሉትን ሁለት ረድፎች ነው:

መጨመሪያ

በ ተንሸራታች ላይ ለ ተመረጠው እቃ ተጨማሪ ሌላ የ እንቅስቃሴ ውጤት መጨመሪያ

ማስወገጃ

የተመረጠውን የ እንቅስቃሴ ውጤት ከ እንቅስቃሴ ዝርዝር ውስጥ ማስወገጃ

ተራውን መቀየሪያ

ይጫኑ ከ ቁልፎቹ አንዱን ለ ማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን እንቅስቃሴ ውጤት ወደ ላይ ወይንም ወደ ታች ከ ዝርዝር ውስጥ

ምድብ

የ እንቅስቃሴ ውጤት ምድብ ይምረጡ የሚቀጥሉት ምድቦች ዝግጁ ናቸው:

ውጤት

የ እንቅስቃሴ ውጤት ይምረጡ

መጀመሪያ

የ ተመረጠው እንቅስቃሴ ውጤት የሚጀምርበትን ማሳያ የሚቀጥለው ማስጀመሪያ ምርጫ ዝግጁ ነው:

Properties: Direction, Spokes, Amount, Color, First color, Fill color, Size, Line color, Font, Font size, Typeface, Zoom

ይምረጡ ተጨማሪ ባህሪዎች ለ እንቅስቃሴ: ይጫኑ የ ምርጫዎች ቁልፍ ለ መክፈት የ ውጤቶች ምርጫ ንግግር እርስዎ ባህሪዎችን የሚመርጡበት እና የሚፈጽሙበት

የሚፈጀው ጊዜ

የ ተመረጠውን የ እንቅስቃሴ ውጤት የሚፈጀውን ጊዜ መወሰኛ

ማዘግያ

እንቅስቃሴው የሚጀምረው በ ተወሰነው ማዘግያ ጊዜ መጠን ነው

ራሱ በራሱ ቅድመ እይታ

የ ተመረጠውን አዲስ ወይንም የ ታረመ ውጤት በ ተንሸራታች ላይ በ ቅድመ እይታ ለማየት ይምረጡ

ማጫወቻ

የ ተመረጠውን እንቅስቃሴው ውጤት ማጫወቻ በ ቅድመ እይታ

Please support us!