አገናኞች

የ አገናኝ ባህሪዎች ማሰናጃ

አይነት

ዝግጁ የሆኑ የ አገናኝ አይነት ዝርዝሮች አራት አይነት አገናኞች አሉ: በ መደበኛ: በ መስመር: በ ቀጥታ: እና በ ተከበበ.

መስመር ማዞሪያ

የ አገናኝ መስመር ማዞሪያ መግለጫ: የ ቅድመ እይታ መስኮት ውጤቱን ያሳያል

መስመር 1

ያስገቡ የ ማዝመሚያ ዋጋ ለ መስመር 1.

መስመር 2

ያስገቡ የ ማዝመሚያ ዋጋ ለ መስመር 2.

መስመር 3

ያስገቡ የ ማዝመሚያ ዋጋ ለ መስመር 3.

የ መስመር ክፍተት

ለ አገናኞች የ መስመር ክፍተት ማሰናጃ

በ አግድም መጀመሪያ

የ አግድም ቦታ ስፋት ያስገቡ እርስዎ የሚፈልጉትን ከ አገናኙ መጀመሪያ በኩል

በቁመት መጀመሪያ

የ አግድም ቦታ ስፋት ያስገቡ እርስዎ የሚፈልጉትን ከ አገናኙ መጀመሪያ በኩል

በ አግድም መጨረሻ

የ አግድም ቦታ ስፋት ያስገቡ እርስዎ የሚፈልጉትን ከ አገናኙ መጨረሻ በኩል

በቁመት መጨረሻ

የ ቁመት ቦታ ስፋት ያስገቡ እርስዎ የሚፈልጉትን ከ አገናኙ መጨረሻ በኩል

የ መስመር ማዝመሚያውን እንደ ነበር መመለሻ

የ መስመር ማዝመሚያውን እንደ ነበር መመለሻ ወደ ነባሩ.(እዚህ ትእዛዝ ጋር መድረስ የሚችሉት በ አገባብ ዝርዝር ብቻ ነው).

Please support us!