LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርዝመት መቀየሪያ: መለኪያ እና የ ተመረጡትን ባህሪዎች መምሪያ አቅጣጫ መስመር :
እርስዎ ማሻሻል ከ ፈለጉ የ መስመር ዘዴ ወይንም የ ቀስት ዘዴ የ አቅጣጫ መስመር: ይምረጡ አቀራረብ - መስመር
A Dimension Line is always inserted on the layer called Dimension Lines. If you set that layer to invisible, you will not see any Dimension Line in your drawing.
የ አቅጣጫ ባህሪዎችን እርቀት ማሰናጃ እና መምሪያዎች ለ እያንዳንዳቸው እና መሰረታዊ መስመር
እርቀት መወሰኛ በ አቅጣጫ መስመር እና መሰረታዊ መስመር መካከል (የ መስመር እርቀት = 0).
እርዝመት መወሰኛ ለ ግራ እና ለ ቀኝ መምሪያ ማስጀመሪያ በ መሰረታዊ መስመር ላይ (የ መስመር እርዝመት = 0). አዎንታዊ ዋጋዎች መምሪያውን ያሰፉታል ከ መሰረታዊ መስመር በ ላይ በኩል እና አሉታዊ ዋጋዎች ያሰፉታል ከ መሰረታዊ መስመር በ ታች በኩል
እርዝመት መወሰኛ ለ ግራ እና ለ ቀኝ መምሪያ ማስጀመሪያ በ አቅጣጫ መስመር ላይ: አዎንታዊ ዋጋዎች መምሪያውን ያሰፉዋል ከ አቅጣጫ መስመር በ ላይ በኩል እና አሉታዊ ዋጋዎች ያሰፉታል ከ አቅጣጫ መስመር በ ታች በኩል
እርዝመት መወሰኛ ለ ግራ መምሪያ ማስጀመሪያ በ አቅጣጫ መስመር ላይ: አዎንታዊ ዋጋዎች መምሪያውን ያሰፉዋል ከ አቅጣጫ መስመር ከ ታች በኩል እና አሉታዊ ዋጋዎች ያሰፉታል ከ አቅጣጫ መስመር ከ ላይ በኩል
እርዝመት መወሰኛ ለ ቀኝ መምሪያ ማስጀመሪያ በ አቅጣጫ መስመር ላይ: አዎንታዊ ዋጋዎች መምሪያውን ያሰፉዋል ከ አቅጣጫ መስመር ከ ታች በኩል እና አሉታዊ ዋጋዎች ያሰፉታል ከ አቅጣጫ መስመር ከ ላይ በኩል
መገልበጫ የተሰናዳውን ባህሪዎች በ መስመር ቦታ
ለሚታየው የ መስመር ባህሪዎች የሚጠቀሙትን የ ዴሲማል ቦታ መወሰኛ
የ ጽሁፍ አቅጣጫ ባህሪዎች ማሰናጃ
የ ጽሁፍ አቅጣጫ ቦታ መወሰኛ ከ አቅጣጫ መስመር እና መምሪያዎች አንጻር
የ በራሱ በ ቁመት እና በራሱ በ አግድም ምልክት ማድረጊያ ሳጥን መጽዳት አለበት ከ መመደቡ በፊት የ ጽሁፍ ቦታ.
አጥጋቢ የ ቁመት ቦታ ለ ጽሁፍ አቅጣጫ መወሰኛ
አጥጋቢ የ አግድም ቦታ ለ ጽሁፍ አቅጣጫ መወሰኛ
የ አቅጣጫ መለኪያ ክፍል ማሳያ ወይንም መደበቂያ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ መለኪያ ክፍል ማሳየት የሚፈልጉትን ከ ዝርዝር ውስጥ
ጽሁፍ ማሳያ በ አጓዳኝ ወደ ወይንም በ 90 ዲግሪዎች በ አቅጣጫ መስመር ውስጥ