ደረጃ ማሻሻያ

የተመረጠውን ደረጃ ባህሪዎች መቀየሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

በ መሳያ ሰነድ ውስጥ በ ቀኝ-ይጫኑ የ ደሬዐጃ tab እና ይምረጡ ደረጃ ማሻሻያ

ይምረጡ አቀራረብ - ደረጃ (ለ LibreOffice መሳያ ብቻ)


ስም

ለተመረጠው ደረጃ ስም ያስገቡ

የ ማስታወሻ ምልክት

መቀየር የሚችሉት እርስዎ የፈጠሩትን ደረጃ ብቻ ነው


ባህሪዎች

የተመረጠውን ደረጃ ባህሪዎች ማሰናጃ

የሚታይ

የተመረጠውን ደረጃ ይዞታዎች ማሳያ ወይንም መደበቂያ

ሊታተም የሚችል

የተመረጠውን ደረጃ ይዞታዎች ማተሚያ

የተጠበቀ

የ ተመረጠውን ደረጃ ይዞታዎች መቆለፊያ: ስለዚህ ሊታረሙ አይችሉም

ደረጃውን እንደገና መሰየሚያ

ንቁ ደረጃ እንደገና መሰየሚያ እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርስዎ የፈጠሩትን ደረጃ ስም ብቻ ነው

Please support us!