LibreOffice 24.8 እርዳታ
መክፈቻ የ ዘዴዎች ማሳረፊያ በ ጎን መደርደሪያ በኩል: ዝግጁ የሆኑ የ ንድፍ እና ማቅረቢያ ዘዴዎች ማረም እና መፈጸም የሚችሉበት
የ ዘዴዎች መስኮት በ LibreOffice ማስደነቂያ ውስጥ ትንሽ የተለየ ነው ከሌሎች LibreOffice ፕሮግራሞች ለምሳሌ መፍጠር: ማረም ይችላሉ እና መፈጸም የ ንድፍ ዘዴዎች ነገር ግን ማረም ብቻ ይችላሉ በ ማቅረቢያ ዘዴዎች ውስጥ
እርስዎ ዘዴ በሚያርሙ ጊዜ: ለውጡ ራሱ በራሱ ይፈጸማል ወደ ሁሉም አካላቶች አቀራረብ በዚህ ዘዴ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ እርግጠኛ መሆን ዘዴዎቹ የ ተወሰነ ተንሸራታች ላይ እንዳይሻሻል: ይፍጠሩ አዲስ ዋናው ገጽ ለ ተንሻራታች
የ ተጠቀሙትን ዘዴዎች ማሳያ በ LibreOffice ማስደነቂያ በራሱ እቅድ ውስጥ ማሻሻል የሚችሉት የ ማቅረቢያውን ዘዴዎች ብቻ ነው
የ ማቅረቢያ ዘዴዎች
Show styles for formatting graphical elements, including text objects.
የ ንድፍ ዘዴዎች
የ ተመረጠውን ዘዴ በ እርስዎ ተንሸራታች እቃ ላይ መፈጸሚያ: ይጫኑ የ ቀለም ባሊ ምልክት እና ከዛ ይጫኑ እቃ ላይ በ እርስዎ ተንሸራታች ውስጥ ዘዴውን ለ መፈጸም: ይጫኑ የ ቀለም ባሊ ምልክት እንደገና ከዚህ ዘዴ ለ መውጣት
የ አቀራረብ ዘዴ መሙያ
አዲስ ዘዴ መፍጠሪያ የ ተመረጠውን እቃ አቀራረብ ባህሪ በ መጠቀም
አዲስ ዘዴ ከ ምርጫው ውስጥ
በ ዘዴዎች መስኮት ውስጥ የ ተመረጠውን ዘዴ መስኮት ማሻሻያ: የ ተመረጠውን እቃ በ አሁኑ አቀራረብ ውስጥ
የ ማሻሻያ ዘዴ
ዘዴዎች መፍጠሪያ: ማረሚያ: መፈጸሚያ እና ማስተዳደሪያ