LibreOffice 24.8 እርዳታ
ወደ አሁኑ ተንሸራታች ወይንም ገጽ ውስጥ የ ገጽ ቁጥር መጨመሪያ እርስዎ ለ እያንዳንዱ ተንሸራታች የ ገጽ ቁጥር መጨመር ከ ፈለጉ: ይምረጡ መመልከቻ - ዋናው ተንሸራታች እና የ ገጽ ቁጥር መጨመሪያ ሜዳ ያስገቡ: የ ቁጥር አቀራረብ ለ መቀየር: ይምረጡ ተንሸራታች ገጽ - ባህሪዎች - ገጽ tab እና ከዛ ይምረጡ አቀራረብ ከ ዝርዝር ውስጥ ከ እቅድ ማሰናጃ ቦታ ውስጥ:
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ማስገቢያ - ሜዳ - የ ገጽ ቁጥር
Please support us!